የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አባልነት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

    የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋውና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደ ሀገር ከአሁን በፊት በነበረው አሰራር…

    Read More

      የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ እየተካሄደ ነው።

      በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የተከናወኑ ስራዎች ግምገማ መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ስራዎች ወቅታቸውን ጠብቀው መገምገማቸው ለቀጣይ መሰራት የሚገባቸውና ያልተከናወኑ ስራዎች ጉድለቶች እንዲሟሉ ለማድረግና የተሻለ አፈጻጸም ያለውን ለመለየትና ለማበረታታት እንዲሁም ክፍተት ያለበትን ለመደገፍ ያስችለናል ብለዋል። በግምገማው መድረክ 9ኙ የከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች እንዲሁ 3ቱ የመሰረታዊ ፓርቲ…

      Read More

        በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ።

        በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

        Read More

          Sustainable Grocery Store & Marketplace

          Content Is Hive a good investment? Best price two layers 10 frames langstroth bee hive How to Start a Telecommunication Business: A Step Keep your hive dry and off the ground, preventing ground dwelling pests from gaining easy access. Control the height and level of your hive perfectly, even on uneven ground, ensuring the ultimate…

          Read More

            በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ። በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

            Read More

              በድሬደዋ አስተዳደር በመጀመሪያው ዙር የብሄራዊ በጎ ፍቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ለ10 ወራት የተሳተፉ ወጣቶች ተሸኙ ።

              በፌዴራል ሰላም ሚንስትር አስተባባሪነት በተለያዩ ክልሎች በበጎ ፍቃደኝነት ከተሰማሩ 10 ሺ ወጣቶች ውስጥ በድሬደዋ በተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ ተሰማርተው ለ10 ወራት የቆዩ 98 ወጣቶች ዛሬ ተሸኝተዋል። በሽኝት ስነስረአቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈቲሃ አደን የወጣቶቹ በጎ ተግባር ስራ ኢትዮጵያዊ አንድነትን በማጠናከር የጋራ ሃገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የእርስ በእርስ ግንኙነትን በማጠናከር…

              Read More