በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ። 4 years ago4 years ago01 mins በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል። Post navigation Previous: Sustainable Grocery Store & MarketplaceNext: Leaders of the Administrationare holding Post War-Strategy Forum and Progress Report Discussion
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0