አስተዳደሩ ባዘጋጀው ስምፖዚይም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።

    በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ የሚደርገውን ኢፍትሃዊ ጫና በመቀልበስ፣ የሀገራችንን ጥቅም ማስጠበቅ ይቻል ዘንድ እና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን ለማጠናከር በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲሱን የፈረንጆች ዓመት መሰረት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት እንድትመጡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ በኩል የእናት አገር ጥሪ በተደረገላችሁ መሰረት በሚካሄደው ስኬታማ የዳያስፖራ ማህበረሰብ ንቅናቄ ላይ ለመሳተፍ እና ድጋፍም ለማድረግ እንደመጣችሁ…

    Read More

      የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አባልነት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

      የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋውና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደ ሀገር ከአሁን በፊት በነበረው አሰራር…

      Read More

        የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ እየተካሄደ ነው።

        በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የተከናወኑ ስራዎች ግምገማ መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ስራዎች ወቅታቸውን ጠብቀው መገምገማቸው ለቀጣይ መሰራት የሚገባቸውና ያልተከናወኑ ስራዎች ጉድለቶች እንዲሟሉ ለማድረግና የተሻለ አፈጻጸም ያለውን ለመለየትና ለማበረታታት እንዲሁም ክፍተት ያለበትን ለመደገፍ ያስችለናል ብለዋል። በግምገማው መድረክ 9ኙ የከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች እንዲሁ 3ቱ የመሰረታዊ ፓርቲ…

        Read More

          በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ።

          በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

          Read More

            Sustainable Grocery Store & Marketplace

            Content Is Hive a good investment? Best price two layers 10 frames langstroth bee hive How to Start a Telecommunication Business: A Step Keep your hive dry and off the ground, preventing ground dwelling pests from gaining easy access. Control the height and level of your hive perfectly, even on uneven ground, ensuring the ultimate…

            Read More

              በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ። በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

              Read More