የድሬደዋ አስተዳደርና የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣይ 3 ዓመታት በተለያዩ መስኮች ላይ በጋራ አቅደው በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

    የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ከድሬደዋ አስተዳደር ጋር በተለያዩ መስኮች ተቀራርቦ ሲሰራ የቆየ ሲሆን በተለይም ካለፋት ሦስት ዓመት ወዲህ በተለይ በአቅም ግንባታ ፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ ለቀጣይ ሦስት ዓመት የሚቆይና አስተዳደሩን ድህንትና ስራአጥነትን በመቀነስ ልማትና እድገት ለማረጋገጥ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያግዙ ስራዎች በተለያየ ማህበራዊ ና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ላይ በጋር መስራት እንዲያስችላቸው የጋራ…

    Read More

      17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ ” ፌደራሊዝም፣ ህብረ ብሔራዊ አንድነትና ህገ-መንግስታዊ ” በሚል ርዕስ የተለያዩ ምሁራንና የህብረተሰብ ተወካዮችን ያሳተፈ የቶክሾዉ ፕሮግራም ተዘጋጀ

      ህዳር 29 ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በድሬዳዋ አስተዳደር መገናኛ ብዙሀን ድርጅት፣ በድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤትና በድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የጋራ አዘጋጅነት “ፌደራሊዝም፣ ህብረ ብሔራዊ አንድነትና ህገ-መንግስታዊ ” በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። በቶክ ሾዉ ፕሮግራሙ ላይ በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የህግ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቶ…

      Read More

        የ17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ

        የተከበራችሁ መላው የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች እና የሀገራችን ዜጎች “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት ለምናከብረው 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! በመቀጠልም ሕብረ ብሔራዊ ብዝሃነት ባለባቸው እና ሕገ-መንግሥታዊ ዕውቅና በሰጡ ሀገራት የተዘረጋውን የፌደራል ሥርዓትን ስንመለከት ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዓላማዎች እንደተጠበቁ ሆኖ በዋናነት ከማንነት ጋር ተያይዘው ለሚነሱ…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የማጠቃለያ ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ

          በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሕብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩነቶች ሲከበር የቆየ ሲሆን በዛሬው እለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ በአስተዳደሩ የሚገኙ የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት የሰው ሀብት ኃላፊዎች እና ከሁሉም የአስዳደሩ የመንግስት ተቋማት የተወጣጡ የመንግስት…

          Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ እየተገነቡ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ጎበኙ

          በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ እየተገነቡ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ጎበኙ። በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2015 በጀት አመት በፌደራል መንግስት ከሚሰሩት የልማት ፕሮጀክቶች ውጪ ከ 170 በላይ የሚሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች ለመስራት የታቀዱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 5 ግዙፍ የልማት ፕሮክቶችን በመምረጥ እነዚህም የልማት ፕሮጀክቶች ያሉበትን ሁኔታ ከመገምገም ባለፈ ከፕሮጀክቶቹ ጋር ተያይዞ ያሉትን የካሳ ክፍያ ጥያቄዎች በተጨባጭ ለማየትና…

          Read More

            “አካል ጉዳተኞችን አሳታፊና አካታች ለማድረግ ሁሉም ማህበረሰብ የድርሻውን ሊወጣ ይገባዋል”። _ የድሬዳዋ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓል ዘንድሮ በአስተዳደራችን ድሬዳዋ አዘጋጅነት “አካታች የፈጠራ ስራና ሽግግራዊ መፍትሔ ለኢትዮጲያ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተደራሽነት” በሚል መሪ ቃል ለ30ኛ ጊዜ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ይከበራል።

            ይህንንም ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት በአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬክሽን ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አብዱረህማን ሙሳ ሀገራችን የአካል ጉዳተኞችን ኮንቬንሽን መፈረሟን በመግለፅ ተግባራዊነታቸው ላይ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። አቶ አብዱረህማን አክለውም አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አለመሆኑንና በማንኛውም ሰው ላይ ሊያጋጥም…

            Read More

              “የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ለመላው ሴቶች በርካታ መብቶች ና ነፃነቶችን ያጐናፀፈ ነው”። የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን

              በሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አዘጋጅነት 17ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ቀን “ህብረብሄራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል፣ በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች መላው ሴቶችን ያሳተፈ መድረክ በምክር ቤት አዳራሽ ተከብሮ ውሏል። በመድረኩም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን ሲገልጹ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዋናነት የብሄሮች ብሄረሰቦች እና…

              Read More