በድሬዳዋ አሰሊሶ ገጠር ቀበሌ የምክር ቤት አባላት ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት አደረጉ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በትላንትናው እለት የተጀመረው የህዝብ ውክልና አወጣጥ የውይይት መድረክ በዛሬው እለትም በአሰሊሶ ገጠር ቀበሌ የአስተዳደሩ ምክር ቤት ተወካዮች የመልካም አስተዳደርና የልማት ስራዋች ዙሪያ የአካባቢውን ማህበረሰብ አወያይተዋል። በውይይቱ የተሳተፉ ተሳታፌዋችም በሰጡት አስተያየት በአካባቢው ያሉ ስረአጥ ወጣቶቾ የስራ እድል እንዲፈጠርላቸውና ሴቶች በማህበር ተደራጀተው የሚሰሩበት እድል እንዲፈጠርላቸው እንዲሁም በአካባቢው ያለው የውሀ እጥረት እንዲቀረፍላቸው እና የመኪና…


