የፌደራል ግብርን ሚንስቴር ሚንስትር ክቡር አቶ ዑመር ሁሴን ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በገንደሪጌ ገጠር ቀበሌ በአትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ እየተከነወኑ ያሉ ስራዎችን ጎብኝቷል። ክቡር ሚንስትር አቶ ዑመር ሁሴን በጉብኝት ወቅት እንደገለፁት ባዩት ነገር እጅግ ደስተኛ እንደሆኑ እና በአስተዳደሩ በቋሚ ተክሎች ላይ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን በመስመር ወደ ሌሎች አከባቢዎች ማስፋት እንደሚገባ አሳስበዋል።
ዘገባው የግብርና ውሀ መአድን ኢነርጂ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት


