የአሰተዳደሩ ክቡር ከንቲባ ማምሻዉን በአውሮፓ ህብረት ልዑክ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተወካይ ከሆኑት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለዉ አነጋግረዋል።

    ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድሬዳዋ በገጠር የመጠጥ ውሀ እና በትምህርት ዘርፍ፤ ድጋፍ በምታገኝበት መንገድ ዙሪያ ተስፋ ሰጪ ውይይት ማድረጋቸዉን ። አምባሳደሩ በአስተዳደራችን እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት ስራዎች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንደጨበጡም ያለቸዉን እምነት ገልጸዋል ክቡር ከንቲባዉ ፎቶ:- ከንቲባ ጽ/ቤት

    Read More

      በድሬዳዋ የመጀመሪያው የኦክስጂን ጋዝ ፋብሪካ ተመረቀ::

      በ50 ሚሊየን ብር ካፒታል የተገነባው የአብስራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሊክስ የኦክስጂን ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካ ዛሬ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ ም/ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ እንዲሁም የአብስራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሊክስ የኦክስጂን ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካ ባለቤት የሆነው ወጣት የአብስራ በለጠ…

      Read More

      Residents should have a free health check-up during the summer using the voluntary health check-up and medical service campaign It was suggested to our administration that residents should have a free health check-up during the summer using the voluntary health check-up and medical service campaign.

      The free health checkup and treatment volunteer service campaign with the theme of “Goodness for our health” was officially launched today in the presence of the Mayor of the Administration Ato Kedir Juhar and the government representative of Dire Dawa Administration Ato Yusuf Ibrahim as well as other senior leaders of the Administration and invited…

      Read More

        Kuinka valita jammin jars kolikkopeli kelvollinen online-kasino

        Samaan aikaan uudella Intertops Casino Antique -verkkosivustolla on taipumus myöntää korvauksia jostain muusta online-pelistä. Uusin online-kolikkopeli ja keno voi antaa sinulle 16 omistettavaa asiaa 10 panostamaasi dollaria kohden. Intertops Internet-kasino saattoi ottaa korkealaatuisia peliominaisuuksia, kun 1983. Sillä oli ennen pelilupa Kahnawake Gambling Commissionissa, hyvä uutinen hoitaa itsensä.

        Read More

          በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

          ማጠቃላያ ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት በብልፅግና ፓርቲ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የድጋፍና ክትትል አስተባባሪዎች ሰብሳቢ አቶ ኬኪያ ድሪባ እንደገለጹት ኮንፈረንሱ ፓርቲዉ በብዙ ስኬቶች በታጀበበት ወቅት ላይ መካሄዱ ልዩ እንደሚያደርገው ጠቅሰው በተለይ እንደ ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ከአባላት እስከ ከፍተኛ አመራሩ በተደረገ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ስኬታማ ስራዎችን መስራት ተችሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ወደ ማኅበረሰቡን ከበፊቱ በበለጠ መድረስ እንዲያስችለው ያቋቋመው የማኅበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ፣…

          Read More

            Bulchiinsa Dirree dhawaatti jiraattonni duula qorannoo fayyaa tola ooltummaa fi tajaajila yaalaa gannaa fayyadamuun tolaan qorannoo fayyaa har’aa jalqabame jira.

            Duulli tajaajila tola ooltummaa sakatta’iinsa fayyaa bilisaa fi wal’aansa mata duree “Gaarii fayyaa keenyaaf” jedhuun guyyaa har’aa bakka kantiibaan bulchiinsa Dirre dhawaa Obbo Kadiir Juhaar, Hogganaan Paartii Badhaadhinaa damee Dirre dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf akkasumattillee hoggantoonni Olaanoon argamanitti ifatti eegalamee jira. Sagantaa baniinsaa irratti argamuun tajaajila tola ooltummaa gannaaf duula qorannoo fayyaa bilisaa fi wal’aansa…

            Read More

              በገጠሩ የአስተዳደሩ ክፍል ያሉ ችግሮችን በረዥምና በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ

              በገጠሩ የአስተዳደሩ ክፍል ያሉ ችግሮችን በረዥምና በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ በዋሂል ክላስተር የህዝብ ተመራጮች ከነዋሪው ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ምንም እንኳን መንግስት ከዚህ ቀደም የነበሩ ችግሮችን በአንፃራዊነት እየተፈታ ቢሆንም አሁንም በራከታ ተግዳሮቶች እንዳሉባቸው የክላሰተሩ ነዋሪዎች የገለፁ ሲሆን የውስጥ ለውጥ መንገዶች ባለመስፋፋታቸው ለችግር እየተጋለጡ መሆናቸውን /ወላድ እናቶችንም ሆነ የታመሙ ሰዎችን/ ወደ ሃኪም ቤት…

              Read More

                የቢዮ አዋሌ ክላስተር የህዝብ ውክልና አወጣጥ የውይይት መድረክ የማጠቃለያ ስነ-ስረአት ተካሄደ::

                ከነሀሴ 11ጀምሮ በተለያዩ የክላስተሩ ቀበሌዎች ነዋሪዎች ጋር ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር የህዝብ ውክልና አወጣጥ የውይይት መድረክ የማጠቃለያ ስነ-ስረዓት በዛሬው እለት የክላስተሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል። በሽማግሌዎች ጸሎት(ዱዓ) በተጀመረው የውይይት መድረክ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ ተወካይ የተከበሩ ዶ/ር ቢፍቱ መሀመድ እና የክላስተሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር…

                Read More