በውጭና ሀገር ውስጥ የሚገኙ ቅን የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ተባብረው ለመልካ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም መነኮሳት እና እህቶቻቸው ያደረጉት ድጋፍ የሰብዓዊነት ማሳያ በጎ ተግባር በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ገለጹ

    በዛሬዉ ዕለት በዉጪ ሀገር የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች መልካ በሚገኘዉ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም በመገኘት የተለያዩ ድጋፎችን አበርክተዋል በድጋፍ አሰጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለገዳሙ ለተደረገዉ ድጋፍ የተሰማቸዉን ልባዊ ደስታ የገለጹ ሲሆን ከተማችንን በማሳደግ ህብረተሰባችንን መለወጥ እንድንችል የመተባበር፣መደጋገፍ እና የመተጋገዝ ባህላችን በእጅጉ ማደግ አለበት ብለዋል ክቡር ከንቲባዉ ። በእለቱ ለገዳሙ የዳቦ…

    Read More

      የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ 2014 በጀት አመት የማጠቃለያ ኮንፍረንስ በኢትዮ-ኢጣሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል ።

      በዚሁም የውይይት መድረክ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የመንግስት ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ\ሮ ፈቲህያ አደን ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ፣ የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አመራሮችና አባላት እንዲሁም የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ተሳታፊ…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ የብልፅግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት የ2014ዓ.ም ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ተካሄደ።

        በማጠቃለያ ኮንፍረንሱ የመሠረታዊ ድርጅቱ የ2014 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንዲሁም የ2015 ዓ.ም እቅድ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን በኮንፍረንሱ ተሳታፊ በሆኑ የፓርቲው አባላት እና አመራሮችም ሰፊ ወይይት ተደርጎበታል። የቀጣይም በ2014ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀም የነበሩ መልካም ስራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል እንዲሁም የታዩ ክፍተቶችን በመለየት እና በኮንፍረንሱ ማጠቃለያ ከተሳታፊዎች የተነሱ ሀሳቦችን በግብዓትነት በመውሰድ በ2015 ዓ.ም የመሠረታዊ ጅርጅቱን አፈፃፀም የተሻለ ለማድረግ ሁሉም…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናስ እና ገቢዎች የመንግስት ሰራተኞች የብልፅግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፍረንስ አካሄዱ

          የአሰተዳደሩ ፋይናንስና ገቢዎች መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢና የቢሮዉ ኃላፊ ክቡር አቶ ሱልጣን አሊዪና እና የመሠረታዊ ጅርጅቱ ም/ሰብሳቢና የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ አብዱሰላም መሃመድ መሪነት የፓርቲዉ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፍረንስ በከንቲባዉ መሠብሰቢያ አዳራሽ በድምቀት ተካሄዱዋል ፡፡ በኮንፍረንሱም ላይ የ2014 ዓም የዘርፉ መሰረታዊ ድርጅት እቅድ አፈፃፀም፤ የኦዲት ኮሚሽን ሪፖርት እንዲሁም 2015 ዓም ዕቅድ ቀርቦ ዉይይት ከተደረገበት…

          Read More

            በዋሂል ክላስተር ሁሉል ሞጆ ቀበሌ የህዝብ ተመራጮች ከ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ

            ነዋሪዉ በምርጫ ከመረጣቸዉ የቀበሌዉ ተመራጮች ጋር ባደረገዉ ዉይይት የተለያዩ ከመልካም አሰተዳደር ችግር ጋር የሚያያዙ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን በአንደኛዉ ዙር ከተነሱ የልማት ጥያቄዎች መካከል ምላሽ ያገኙ ብኖርም አሁንም ባልተመለሱ የህዝብ የልማት ጥያቄዎች ላይ የሚመለከታቸዉ የመንግስት አካላት ትኩረት በመስጠት የልማት ጥያቄዎቻችንን ልመልስ ይገባል ብለዋል ከነዋሪዎች የተነሱ ጥያቄዎች ተለቅመዉ ለሚመለከታቸዉ አካላት በማቅረብ በቀሪ የልማት ጥያቄዎቻቸዉ ላይ በቂ ምላሽ…

            Read More

              የፌዴራል ቤቶች ኮርፕሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ90 ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ግብአት ድጋፍ አደረገ ፡፡

              በድጋፍ አሰጣጥ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ አቶ እውነቱ ወርቅነህ የት/ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ርዕሳነ መምህራን፣ ፣ ወላጆች ና ተማሪዎች ተገኝተዋል። በርክክብ ፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮርፖሬሽኑ ስራ አስኪያጅ ተቋሙ ለበጎ አድራጎት ስራ የሚዉል በጥቅሉ 180,000 ብር መመደቡን ገልጸዉ ከዚህ ዉስጥ 60,000 ብር የትምህርት ግብአት የመግዛት አቅም ለሌላቸዉ…

              Read More

                Jiraattonni Araddaa Hulul Mojoo hoggansi keenya gaaffilee misoomaa kanaan dura gaafanne akka nuuf deebisu abdiidhaan eeggachaa jirra jedhan.

                Bulchinsa Dirree Dhawaa Kilaastara Waahelitti jiraattoonni Araddaa Hulul Moojoo Gaaffilee misoomaarratti bakka bu’oota isaanii waliin marii gaggeessaa jiru. Bulchinsi Dirree Dhawaa kanaan dura gaaffilee misoomaafi bulchinsa gaarii gaafanne keessaa hedduu isaanii nuuf deebiseera; garuu ammallee kanneen eegalamanii hinxumuraminiifi kaneen hineegalamin jiru; keessattuu daandii Moojoo-Gobayyaa nuuf hojjetameera; garuu karatti hafeera, manni barnootaafi keellaan fayyaa akka nuuf…

                Read More