በድሬደዋ አስተዳደር በቢዮ አዋሌ ክለስተር የለገቢራ ገጠር ቀበሌ ማህበረሰቡን ወክለው ለድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የተመረጡ ተመራጮች ውክልናቸውን ለመወጣት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር ለ 2ተኛ ዙር ውክልናን የመወጣት የውይይት መድረክ ተካሂዷል!!