በዋሂል ክላስተር ሁሉል ሞጆ ቀበሌ የህዝብ ተመራጮች ከ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ
ነዋሪዉ በምርጫ ከመረጣቸዉ የቀበሌዉ ተመራጮች ጋር ባደረገዉ ዉይይት የተለያዩ ከመልካም አሰተዳደር ችግር ጋር የሚያያዙ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን በአንደኛዉ ዙር ከተነሱ የልማት ጥያቄዎች መካከል ምላሽ ያገኙ ብኖርም አሁንም ባልተመለሱ የህዝብ የልማት ጥያቄዎች ላይ የሚመለከታቸዉ የመንግስት አካላት ትኩረት በመስጠት የልማት ጥያቄዎቻችንን ልመልስ ይገባል ብለዋል ከነዋሪዎች የተነሱ ጥያቄዎች ተለቅመዉ ለሚመለከታቸዉ አካላት በማቅረብ በቀሪ የልማት ጥያቄዎቻቸዉ ላይ በቂ ምላሽ…


