2022
የኤልፍሬድ ሻፊ ድልድይ Riqicha Alfered shafi Bundada Elfered Shafi የድሬደዋ ትልቁ ድልድይ ከከዚራ ወደ ኮኔል የሚያሻግረው በተለምዶ ዳቻቱ ድልድይ ተብሎ የሚጠራዉ በ1962—-1963 ዓ/ም በያኔዉ አጠራር በድሬደዋ አውረጀ አገረ ገዥ ና ማዛገጀቤታዊ ሹም በነበሩ በአቶ አልፈሪድ ሻፊ አስተደደር የተሠረ ድልድይ መሆኑን ታሣቢ በማድረግ በዛሬዉ እለት ከፍተኛ የፌድራልና የአሰተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አልፍሬድ ሻፊ ድልድይ ተሰይሟል
Read More
ለክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ በስሙ ፓርክ ተሰየመ
ዛሬ ሀምሌ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ለክቡር አርቲስት አሊ ቢራ ዶ/ር በስሙ ፓርክ መሰየሙን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር አብስረዋል፡፡ ክቡር ከንቲባ ከድር በቦታው ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በአገራችን የሙዚቃ ስራ ውስጥ እንደተወደደ እና እንደተከበረ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ታዋቂ ሆኖ የኖረውን ታላቁ የሙዚቃና የፍቅር ሰው ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ መታሰቢያ ለመሰየም በመገኘቴ ከልብ…
በናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የደም-ልገሳና የህፃናት መዝናኛ መርሀ-ግብሮች ተካሄደ ።
በድሬዳዋ አስተዳደር ከሀምሌ 11 እስከ ሀምሌ 16 2014 ዓ.ም ድረስ ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ሲሆን በዛሬው እለትም ልጆችንና ቤተሰቦችን አሳታፊ ያደረጉ የተለያዩ መርሀ-ግብሮች ከመካሄዳቸውም በዘለለ የደም ልገሳ ፕሮግራምም ተካሂዷል ። በነዚህም መርሀ-ግብሮች ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላት በበኩላቸው በናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት ላይ በሚካሄዱት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፋቸው ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረው በቀጣይም እንደዚህ አይነት…
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአስተዳደር ምክር ቤት የህዝብ ክንፍ ጋር የድሬዳዋ አስተዳደር የ2015 በጀት አመት ረቂቅ በጀት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡
በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የአስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ አይናለም ተዘራ ባደረጉት ንግግር የሚመደበው በጀት በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውል የተለያዩ ተቋማት የፋይናንስ አጠቃቀምን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ጋር በመሆን የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው የህዝብ ክንፍ አባላቱም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት…


