የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በጤናው ዘርፍ ያስገነባቸው -የኢንደስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ ግንባታ -ለሲቲ እስካን አገልግሎት የተገነባ ግንባታ -በድል ጮራ ሆስፖታል ግቢ የማህበረሰብ ፋርማሲ -ሁለተኛ ትውልድ የገጠር ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም ትግበራ ለማጠናከር የሚከናወን የ4 ጤና ጣቢያ ኬላዎች ማስፋፊያ የበለዋ ጤና ኬላ ማስፋፊያ) የቢዩ አዋሌ ጤና ጣቢያ እድሳትና አነስተኛ የቀዶ ጥገና ማዕከል ስራ ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡


