የኤልፍሬድ ሻፊ ድልድይ Riqicha Alfered shafi Bundada Elfered Shafi የድሬደዋ ትልቁ ድልድይ ከከዚራ ወደ ኮኔል የሚያሻግረው በተለምዶ ዳቻቱ ድልድይ ተብሎ የሚጠራዉ በ1962—-1963 ዓ/ም በያኔዉ አጠራር በድሬደዋ አውረጀ አገረ ገዥ ና ማዛገጀቤታዊ ሹም በነበሩ በአቶ አልፈሪድ ሻፊ አስተደደር የተሠረ ድልድይ መሆኑን ታሣቢ በማድረግ በዛሬዉ እለት ከፍተኛ የፌድራልና የአሰተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አልፍሬድ ሻፊ ድልድይ ተሰይሟል