2022
የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ።
ከንቲባዉ ይህን ያሉት ዛሬ በገጠር ቀበሌዎች በተካሄደዉ የልማት ፕሮጀግቶች ምረቃ መረሃግብር ላይ ነዉ የገጠሩን ህብረተሰብ ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ከ128 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች በአሰተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና የአከባቢዉ መህበረሰብ በተገኙበት ተመሪቀዋል ። የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፈቲያ አደን እንዲሁም የካቢኔ አባላትን ያካተተው…
የድሬዳዋ ፖሊስ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችና ከፍተኛ አመራሮች አስመረቀ።
የድሬዳዋ ፖሊስ በራስ ሙሉ አቅም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ከፍተኛና መካከለኛ አመራር መኮንኖችን አሰልጥኖ ያስመረቀው:: በመርህ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር “ፖሊስነት እውቀት፣እና አቅም ብቻ ሳይሆን ሀገር መውደድን እና ለሀገር መስዋዕትነትን መክፈል የሚያጠቃልል ሙያ መሆኑን ገልፀው ለዚህም አለማ ሁሌም መትጋት ከራስ ጥቅም ይልቅ የህዝብንና የሀገርን ጥቅም ማስቀደም የፖሊስ የሁልጊዜ ስራው ሊሆን…
በበጀት ዓመቱ ከተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችና በገጠር ከተያዙት መካከል በማህበራዊ ዘርፍ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ የትምህርት ዘመን ለክላስተሩ እና በዙርያው ለሚገኘው ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል።
ሌላኛው በዛሬው ዕለት የተመረቀው የአሰሊሶ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ ከ 23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትና ከ6 መቶ በላይ አርሶ አደሮች ከ90 ሄክታር በላይ መሬት እንዲያለሙ የሚያስችል ነው።
Pirojektoota bara baajataa 2014 keessatti xumuramanii fi kanneen baadiyyaatti gaggeeffaman keessaa dameen hawaasummaa Mana barumsaa Sadarkaa Lammaffaa Asellisoo Birrii miiliyoona 16 oliin ijaarame xumuramee eebbifameera
dabalataaniis kilaastara wahelitti manni barnoota sad.2ffa xumurame eybifame jira Eyba kana irratti namoota xumuramuu piroojagtoota kanaa kessattj gahe ol’aana gumaachaniif beekkomtiin kennamee fi jira Haaluma wafakkaatuunis Pirojektiin Jallisii Xiqqaa Araddaa Asallisotti birrii miiliyoona 23 oliin hojjetame kan qonnaan bultoonni dhibba 6 ol ta’an lafa heektaara 90 ol misoomsuuf dandeessisu eebbifameera.
Konjugation “schauen” /casino-spiele-kostenlos/
Content Schau Erklärung Fliegt Das Ballon Qua Sonnenenergie? Was Ist und bleibt Inoffizieller mitarbeiter Video Gesagt? Welches Ist und bleibt Das Steinheimer Schneckensand? Translation Of “schau Dir Dies Aktiv” Inside English Nachfolgende Nachricht stellte sich zusätzlich noch als gefälscht heraus. Die Kapern ist und bleibt je den Bayern münchen-Schicht ungewöhnlich weltweit, gleichwohl drei das inoffizieller…


