በትላንትናው ዕለት መካሄድ የጀመረው በ2014 በጀት ዓመት የተጠናቀቁ የፕሮጀክት ግንባታዎች ምርቃት በዛሬው ዕለትም በገጠር ክላስተር የምርቃ ስነ ስርዓቱ ቀጥሏል። የሀሎ ቡሳና ለጎኦዳ ሚርጋ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ትልቁና ዋነኛው ሲሆን ከ 50 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ15 ሺ በላይ አርሶና አርብቶ አደሮችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርገው ይህ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል ፡፡