በድሬዳዋ በኢንደስትሪ ዘርፍ 2 ትለላልቅ ሼዶችን ከ 151 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብተው ተጠናቀዋል አስፈላጊው ግብአት ተሟልቶላቸው ለኢንደስትሪያሊስቶችን እንዲተላለፉ ተደርጎዋል ፡፡ የእነዚህ ግንባታዎች መጠናቀቅ የፌድራል መንግስት ከገነባው የኢንደስትሪ ፓርክ ሊተሳሰሩ እና የስራ እድል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሼዶችና በሴቶችና ህጻናት ዘርፍ የህጻናት ጊዚያዊ ማቆያና ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ማገገሚያ ማእከል ከ 38 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶችም በዛሬው እለት ተመርቋል

    Read More

      Bulchinsa Dirree Dhawaatti piroojektoonni 31 Birrii bil1.22 oliin hojjetaman xumuramanii eebbifaa jiru.

      Hogganaa Walta’insa Diinagdeefi Maallaqaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Sulxaan Aliyyii piroojektoonni hawaasa bulchinsaa Kuma 200 ol’ tajaajilamoo taasisan kanneen xumuramanii tajaajila kennuuf qophaa’oo ta’an 31 ta’an har’arraa jalqabee guyyoota sadan itti aanan keessatti kan eebbifaman ta’uu ibsaniiru. eebbifaman Piroojektoota kanneen keessaa 10 araddaalee baadiyyaa keessatti kan ijaaraman yommuu ta’an, 21 kan ta’animmoo araddaalee Magaalaa keessatti…

      Read More

        በአስተዳደራችን ከ 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ በድሬዳዋ ከተማ ከ 1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።

        በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ናቸው፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር አዲስ መንግስት ከተመሰረተ ወዲህ መንግስት በገባው ቃል መሰረት በርካታ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ክቡር ከንቲባ ከድር ተናግረዋል፡፡ በዚህ አመት በገጠርም በከተማም 31 ፕሮጀክቶች የሚመረቁ ሲሆን ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅ 1.220.109.861 ብር ወጪ መደረጉን ክቡር ከንቲባው ገልፀዋል፡፡ ከነዚህ ፕሮጀክቶች ውስጥ 21 ፕሮጀክቶች በከተማ…

        Read More

          በአስተዳደራችን ከ 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

          በድሬዳዋ ከተማ ከ 1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ናቸው፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር አዲስ መንግስት ከተመሰረተ ወዲህ መንግስት በገባው ቃል መሰረት በርካታ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ክቡር ከንቲባ ከድር ተናግረዋል፡፡ በዚህ አመት በገጠርም በከተማም 31 ፕሮጀክቶች የሚመረቁ ሲሆን ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅ 1.220.109.861 ብር…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተደደር በሀገራችን አዲስ መንግስት ከተመሰረተ ወዲህ መንግስት በገባው ቃል መሰረት በአስተዳደሩ በገጠርና ከተማ በርካታ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል፡፡ ድሬዳዋ ለነዋሪዎቻ ምቹ ለኑሮ ተስማሚ እና በሀገራችን የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን የተቀመጠውን ራእይ ለማሳከት የተቀመጠውን ትልም እውን ለማድረግ በዚህ አመት1,220,109,861 ብር ወጪ ተደርጎባቸዋል የተጠናቀቁ ጉዙፍ የልማት ስራዋች በገጠርም በከተማም 31 ፕሮጀክቶች መከካከል በዛሬው እለት በከተማ 21የግንባታ ፕሮጀክቶች ተሰርተው የተጠናቀቁ ተመርቀው ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ወደ ስራ የገቡ ፕሮጀክቶች በፎቶ ነገና ከነጎዲያ በገጠር የተገነቡ 10 በትምህርት፣በጤና እና በግብርና ዘርፍ የተገነቡ ፕሮጀክቶች የሚመረቁ ይሆናል።

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በድሬዳዋ ከተማ የተሠሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ፡፡

              የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ፤ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል የምህበረሰብ ፋርማሲ/ መድሃኒት መደብር እና የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎትን ለማዘምን የሚረዳና ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የተገዛውን CT Scan/ ሲቲ ስካንና የአገልግሎት መስጫ ክፍልን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር ከድር ጁሃርና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አስመርቋል፡፡ የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ ግንባታው በ…

              Read More