የከተመማዋን የውሃ ችግር በዘላቂነት ከመፍታት ጋር በተያያዘዘ የጎሮ መጠጥ ውሀ ፣የ25 የጋራ እና 1 የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች ግንባታ ፣የሀፍካት ቁጥር 2 ድልድይ ከ 119 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተጠናቀው ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል።