በድሬዳዋ አስተደደር በሀገራችን አዲስ መንግስት ከተመሰረተ ወዲህ መንግስት በገባው ቃል መሰረት በአስተዳደሩ በገጠርና ከተማ በርካታ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል፡፡ ድሬዳዋ ለነዋሪዎቻ ምቹ ለኑሮ ተስማሚ እና በሀገራችን የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን የተቀመጠውን ራእይ ለማሳከት የተቀመጠውን ትልም እውን ለማድረግ በዚህ አመት1,220,109,861 ብር ወጪ ተደርጎባቸዋል የተጠናቀቁ ጉዙፍ የልማት ስራዋች በገጠርም በከተማም 31 ፕሮጀክቶች መከካከል በዛሬው እለት በከተማ 21የግንባታ ፕሮጀክቶች ተሰርተው የተጠናቀቁ ተመርቀው ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ወደ ስራ የገቡ ፕሮጀክቶች በፎቶ ነገና ከነጎዲያ በገጠር የተገነቡ 10 በትምህርት፣በጤና እና በግብርና ዘርፍ የተገነቡ ፕሮጀክቶች የሚመረቁ ይሆናል።


