በድሬዳዋ በኢንደስትሪ ዘርፍ 2 ትለላልቅ ሼዶችን ከ 151 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብተው ተጠናቀዋል አስፈላጊው ግብአት ተሟልቶላቸው ለኢንደስትሪያሊስቶችን እንዲተላለፉ ተደርጎዋል ፡፡ የእነዚህ ግንባታዎች መጠናቀቅ የፌድራል መንግስት ከገነባው የኢንደስትሪ ፓርክ ሊተሳሰሩ እና የስራ እድል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ሼዶችና በሴቶችና ህጻናት ዘርፍ የህጻናት ጊዚያዊ ማቆያና ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ማገገሚያ ማእከል ከ 38 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶችም በዛሬው እለት ተመርቋል