የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ ።

    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በዛሬው እለት በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት ያካሄዱ ሲሆን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተሰጠው ህገ-መንግስታዊ ኃላፊነት አንዱ የአስፈፃሚ ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር ስራዎችን መስራት ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፓርኩ ውስጥ ውይይትና የመስክ ጉብኝት አካሂደዋል ። በተለይም የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በአቅሙ ልክ ስራዎችን እየሰራ…

    Read More

      <<የአመራሩን አቅም በመገንባት በህዝቡ የተጠየቁ ጥያቄዋች መልስ መስጠት ወሳኝ ነው >>።

      የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የአመራር የብቃት አቅምን ለማሳደግ ከጥር 16-18/2014 በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፖርቲ፣የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ለሦስት ተከታታይ ቀን በሚቆየው ስልጠና ላይ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንደተናገሩት አጠቃላይ አመራሩ ከለውጡ ማግስት የተለያዩ ስራዋችን እየሰራ ቢቆይም ከተማችን…

      Read More

        Mostbet KZ ставки на спорт и казино в Казахстане

        Syman Gaming получили приглашение на Sector: MOSTBET Content Мостбет – букмекерская контора и казино Mostbet в Казахстане Букмекерские ставки на Mostbet KZ Техподдержка для игроков с Казахстана Как стать клиентом Мостбет: инструкция по регистрации Мобильная версия Mostbet KZ Как делать ставки в Мостбет Казахстан? Надежность и безопасность БК Mostbet Букмекерская контора Mostbet Как пополнить баланс…

        Read More

          ድሬደዋን ወደ ነበረ ቀዳሚነቷ ለመመለስ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ልጆቿ ተሳትፎ በሁሉም መስክ ሊጠናከር እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ጥሪ አቀረቡ::

          ሁሌም ቢሆን የወገናችንን ችግር በመካፈል እና በአስተዳደሩ በሚከናወኑ ማህበራዊ አገልግሎቶች ውስጥ ግንባር ቀደም ተሳትፎን በማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣለን ያሉት ደግሞ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ ናቸው:: በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው እና በሀገር ውስጥ እና በውጭ ባሉ የደሬደዋ ተወላጆች አስተባባሪነት ለዳያላሲስ ማሽን መግዣ ሲደረግ የነበረው የገቢ ማሰባሰብ…

          Read More

            በትናንትናው ምሽት የድሬዳዋ የክብርና የምስጋና እራት ላይ የተገኛችሁ ውድ የዚህች ድንቅ ሀገር የቁርጥ ቀን ልጆች፤ የድሬዳዋ ልጆች እና ተወላጆች እንዲሁም ወዳጆች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ።

            በአስተዳደራችን በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ የሚገኙና ህክምና ማድረግ ያልቻሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች፤ የዲያሌሲስ ማሽን በመግዛት ከህመማቸው ለመታደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ፤ በሀገር ውስጥና በውጭም ጎ-ፈንድ በመክፈት በሚደረገው ርብርብ የኢትዮጵየውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ፣ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ተሳትፎ እጅግ የሚያስመሰግን ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ እያደረጋችሁት ላለው አስተዋፅኦ እና በቀጣይም ለምታደርጉት ከፍተኛ ተሳትፎና ዕገዛ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም፤ እንዲሁም በዚህ ህመም ስቃይ…

            Read More

              Kasyno online Oficjalna strona ᐈ Graj w najlepsze automaty

              Celebrating Our Sponsor and the Thrilling World of Mostbet Live Games Content Sloty, które polecamy w kasynie MostBet Opcje płatności Mega pozytywnie sie zaskoczylem kasyno… Turnieje od MostBet Jakie Metody Płatności Obsługuje Mostbet Casino? Ranking bukmacherów 2023 Promocje i turnieje w MostBet Obstawianie pierwszego zakładu w MostBet Mostbet kumarhanesi Bonuses and Promotions Jak założyć konto…

              Read More

                የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን የግማሽ ዓመት የገቢ አፈፃፀም ከባለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር 55.18%ብልጫ መሳየቱ ተገለፀ፡፡

                የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በ2014 በጀት ዓመት በግማሽ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለ2014 በጀት ዓመት ከመንግስት ታክስ ብር 1,866,000,000.03 ከማዘጋጃ ቤት ብር 434,000,000.00 በጠቅላላው ብር 2,300,000,000.00 በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልፀዋ፡፡ የባለስልጣን…

                Read More

                  በድሬዳዋ አስተዳደር የተከበረው የጥምቀት በአል ፍፁም ሰላማዊ በሆነ አግባብ መከበሩ ተገለፀ ።

                  በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በአል በድሬዳዋ አስተዳደርም ተከብሯል ። በተለይም በአሉ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲከበር በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ከጥምቀት ከተራ በአል አንስቶ ታቦታቱ ከመንበራቸው ወተው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዝማሬና እልልታ ታጅቦ በጥምቀተ ባህር ካደሩ በኋላ በጥምቀት በአል ቀን ታቦታቱ ወደ ደብራቸው በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በእልልታና በዝማሬ አጅበው በሰላም አስገብተዋል ። ከዚሁ የበአል…

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የልማት ተነሺዋች ካሳ ክፍያ መልሶ ማቋቋም ቅሬታ አፈታት ዳይሬክቶሬት ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዋች መልሰው የሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011 አዋጁን ለማስፈፀም ስልጠና ተሰጠ።

                    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው ደንብ ላይ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው ስልጠና የአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሀር ባደረጉት ንግግር እንደተናገሩት የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ባለንበት ወቅት በየደረጃው ያለው አመራር ተገቢውን የስነ ልቦና ዝግጅት በማድረግ በእውቀትና በአገልጋይነት መንፈስ የመሪነት ሚናቸውን በግንባር ቀደምትነት መወጣት ይኖርባቸዋል ብለዋል። ከንቲባ ከድር ከዚህም ጋር አያይዘው የአስተዳደሩ ነዋሪዋች የአዋጁን ጠቀሜታና አስፈላጊነት በመረዳት የአዋጁ አፈፃፀም…

                    Read More