ድሬደዋን ወደ ነበረ ቀዳሚነቷ ለመመለስ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ልጆቿ ተሳትፎ በሁሉም መስክ ሊጠናከር እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ጥሪ አቀረቡ::

    ሁሌም ቢሆን የወገናችንን ችግር በመካፈል እና በአስተዳደሩ በሚከናወኑ ማህበራዊ አገልግሎቶች ውስጥ ግንባር ቀደም ተሳትፎን በማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣለን ያሉት ደግሞ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ ናቸው::
    በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው እና በሀገር ውስጥ እና በውጭ ባሉ የደሬደዋ ተወላጆች አስተባባሪነት ለዳያላሲስ ማሽን መግዣ ሲደረግ የነበረው የገቢ ማሰባሰብ ቀጥሎ ትናንት የ10000 ብር የክብር እራት መርሀግብር ተካሂዷል:: በምሽቱ ላይ ትኬቱን በመግዛት ለተገኙ እና ድጋፋቸውን ከሀገር ውስጥም ከውጭም ላበረከቱ ግለሰቦች እና ተቋማት ምስጋናቸውን ያቀረቡት ከንቲባው የድሬደዋ ቸግር በድሬደዋ ተወላጆች እና ደጋፊዎች ጥረት ይፈታል የእለቱ መርሀግበር እና የልጆቿ ርብርብም ይህንኑ ያሳያል ብለዋል::በተለይ የናሽናል ሲሚንት ፋብሪካ ሙሉ ወጭን በማውጣት አንድ ሙሉ የዳያላሲስ ማሽን ለመስጠት ቃል መግባቱ እንደሁም ተለያዩ ተቋማት ካላቸው ላይ ቀንሰው የተለያዩድጋፎችን ማከናወናቸው ምስጋና ያሻቸዋል ብለዋል በቀጣይም ይህን መሰሉ ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪም አቅርበዋለል:: እንደ አስተዳደር የድሬን የቀደመ ስም ለመመለስ እንሰራለን ነው ያሉት::

    ወ/ሮ ሰአዳ በእራት ምሽቱ ላይ የሁለት ሰው እራት 20000 ብር በመግዛት በእርሳቸው እና በተቋሙ ስም በምሽቱ ላይ ተገኝተዋል ሁሌም ቢሆን የወገናችንን ችግር በመካፈል እና በተቋማዊ ስራዎቻችን የአግልግሎት ስርአትን በማዘመን ለለውጥ እንተጋለን ብለዋል:: በምሽቱ ላይ በተደረገው የጨረታ ስርአት ላይም ተቋሙ ሰፊ ተሳትፎን ቢያደርግም አንጋፋው ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ጨረታውን በማሸነፍ በ400000 ሰአቱን የግሉ አድርጓል:: በመርሀግብሩ አስተዋፆ ላበረከቱ ግለሰቦች እና ተቋማት የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቷል::
    ምንጭ፦ድሬደዋን ወደ ነበረ ቀዳሚነቷ ለመመለስ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ልጆቿ ተሳትፎ በሁሉም መስክ ሊጠናከር እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ጥሪ አቀረቡ::