ከሀይማኖታዊ ይዘት ባሻገር በአለም በማይዳሱ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበው የመተሳሰብ የአብሮነት የአንድነት የፍቅር መገለጫ የሆነው የጥምቀት በዓል በዚህ በጥምቀተ ባህር በወንጌላዊው ቅዱስ ፊሊፖስ አብያተክርስቲያን በርካታ ምእመን በተገኝበት በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

    Read More

      Facts Excavation a car auto towing Moving Analytics

      Focuses on a new mass media investigation method along with the study of information playing software programs. Press investigation aids a car auto towing numerous trace the clientele and start can be useful for industrial making decisions. Sheets styles for example issue classification, analysis kind, sample, state of mind measurements, seek variety, details collection, and…

      Read More

        በድሬዳዋ የጥምቀት እና ከተራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መከበሩን ፖሊስ ገለፀ::

        የድሬደዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት ሁሉም ታቦታት በዝምሬና ምስጋና በሰላም ወደ የደብራቸው በሰላም መግባታቸውን ገልፆ ለበዓሉ ፍፁም ሰላማዊነት ምስጋናውን አቅርቧል:: ከጥምቀትና ከተራ በአል አከባበር ጋር ተያይዞ ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት አስቀድሞ የበአል የፀጥታ እቅድ በማውጣት ወደ ስራ መግባቱን የገለፀው ፖሊስ በጥምቀት ሆነ ከተራ በአል ምንም አይነት የፀጥታ ችግርም ሆነ የወንጀል ተግባራት ሳይፈፀሙ እንዲሁም የትራፊክ አደጋ…

        Read More

          ለረጅም አመታት ኑሯቸውን በውጭ አገር ያደረጉ፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወንድምና እህቶች፤ ከናፈቁት የእናታቸው ማዕድ ለመቋደስ፤ የዘመናት እንባዋንም ለማበስ ወደ ትውልድ ከተማቸው ድሬዳዋ መግባት ቀጥለዋል።

          የእናታቸውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት የገቡትና በድሬዳዋ ተወላጅ የሆኑት ወገን ወሰን፣ አደላሽ ክፍሌ፣ እና ስንታየሁ አርጋው፤ ዛሬ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በከንቲባው ጽ/ቤት የዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አቤል አሸብር እንግዶቹን በተቀበሉበት ስነ-ስርዓት ላይ፤ በድሬዳዋ የተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ ታዳጊ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋችና አሰልጣኞቻቸው ተገኝተው፤ የእንኳን ደህና መጣችሁ…

          Read More

            መላው በድሬዳዋ አስተዳደር የምትገኙ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የፍቅር፣ የአንድነትና፣ የመረዳዳት በዓል ይሁንላችሁ።

            በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም፤ በሰው ልጅ ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበውና ከሀገር መልካም ገፅታ ግንባታና፣ ከቱሪዝም እድገት አንፃር ጉልህ ሚና የሚጫወተው ኃይማኖታዊው የጥምቀት በዓል፤ በአገራችን ኢትዮጵያ ሉአላዊነት ላይ የተቃጣውን ጦርነት በህብረት መክተን፤ የልዩነት በሮችን በመዝጋት ለቀጣይ አገራዊ አንድነታችን ዝግጁ በሆንበት ወቅት የሚከበር ልዩ በዓል ነው። በአስተዳደራችን የምትገኙ የእምነቱ ተከታይ የሆናችሁ የበዓሉ ተሳታፊ ወገኖቼ…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ከዚህ ቀደም የምትታወቅበት የተለያዩ እምነት ተከታዮች በአላትን በጋራና በአንድነት የማክበር ባህል በጥምቀት በአል ላምይ በለገሀሬ ቀበሌ የቅዱስ ጊዮርጊስና የቅዱስ ኡራኤል ታቦት በሚያልፍበት ወቅት የእስልምና እምነት ተከታዮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎችን ከማቀበል ባለፈ የማስተባበር ስራዎችንም በመስራት ላይ ይገኛሉ ።

              Read More

                የመድኒያለም ታቦት በሰንበት ተማሪዎች በመዘምራን እና በምእመናን ዝማሬና ምስጋና ታጅቦ ከቅጥር ግቢው እየወጣ ነው። ቀፊራ ላይ አቡነ ከተክለሃይማኖት ታቦት ጋር በመገናኝት ወደ ጥምቀተ ባህር እያመሩ ነው።

                በአሉ እጅግ ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ እተከናወነ ሲሆን ቀፊራ ላይ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ለክርስቲያን ወንድሞቻቸው ውሃና ጣፋጭ ምግቦችን በማዘጋጀት በአሉን አብረው እያከበሩ ነው

                Read More