Hojjatootaa fi Geggeessotni Dhaabbilee Bulchiinsaa Raayyaa Ittisaaf hojii galaa qopheessuu geggeessan.

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Hojjatoonnii fi Geggeessotni Waajjira Kantiibaa, Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsaa fi Biiroo Konistiraakshiniifi Misooma Manneenii Gooticha Raayyaa Ittisa Biyyaaf hojii galaa qopheessuu fi Dhiiga laachuu geggeessan. Kurfii Raayyaa Ittisa Biyyaaf hojii galaa qopheessuu geggeefame irratti Ittigaafatamaa Waajjira Kantiibaa fi Dhimmoottan Kaabinee Bulchiinsaa Obbo Gabayahu Xilaahuun, Hooganaan Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsaa Obbo Biruuk Falaqaa…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ወጣቶች በቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዘጋጅነት በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች ላይ ለሚኖሩ ወጣቶች የቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ምክትል ሀላፊና የፖለቲካና ርእዮተ አለም ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት አቶ ሻኪር አህመድ አሁን ላይ ሀገራችን ኢትዮጲያ የቀውስ…

      Read More

        በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል። ዛሬ ጠዋት በኦሮሚያ ክልል የዱግዳ እና የቦራ ወረዳዎች የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ የተመለከትነው ክንውን እጅግ ተስፋ የሚሰጥ ነው። የምሥራቅ ሸዋ ዞን ብቻ እንኳ 7 ሚልየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ዐቅዷል። ግብርናን ማዘመን የላቀ ውጤት ያስገኛል! ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አቅም በፈቀደ ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ገለፁ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ እና ደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደዋል፡፡

          ለ3ተኛ ጊዜ አሻፈረኝ ብሎ የመጣውን የጠላት ሀይል ለመመከት እየተንቀሳቀሰ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት የስንቅ ዝግጅት እና ደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደዋል፡፡ በመርሀግብሩ ላይ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት እንደሀገር ሰላማችን እንዲረጋገጥ በግንባር የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት መደገፍ ሀገራዊ የውዴታ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አሰተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2015 በጀት አመት እቅድ ገምግሟል::

            በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በተደረገው የግምገማ መድረክ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራሮች እና ደጋፊ ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን እቅዱ በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። የቢሮው 2015 በጀት አመት እቅድ የአስር እና የአምስት አመቱን እስትራቴጂክ እቅድ እንዲሁም በእስትራቴጅክ ግቦች የተከፋፈለ፣ የ2014 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ ወቅት ለቢሮው የተሰጡ ግብረ መልሶችን ያማከለ እቅድ መሆኑን የምክር ቤቱ…

            Read More

              የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለስልጣን የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ት/ቤቶችን በማስተባበር እና በራሱ ወጭ የገዛቸውን 200ሺ ብር ሚገመት የትምሀርት ቁሳቁስ ግብአት ለድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስረክቧል፡፡

              ድጋፉ ታዳጊዎች በትምህርት ግብአት ችግር ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ጉልህ ድርሻ እንዳለው የገለፁት በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ናቸው፡፡ በመሆኑም ተቋሙ በራሱ እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶችን በማስተባበር ላደረገው ድጋፍ አመስግነው መሰል ድጋፎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ ነው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የድሬደዋ አስተዳደር ትራንፖርት እና ሎጂስቲክ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ በበኩላቸው…

              Read More

                በድሬዳዋ አስተዳደር ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ማደረጉ ተገለጸ፡፡

                ድጋፉ ከአስተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች እና አመራር እንዲሁም በገጠር ና በከተማ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ነዋሪዎች ያዘጋጁት ሲሆን የእርድ ከብቶችና ሌሎች ቁሳቁሶችንም ያካተተ ነው። አስተዳደሩ ለመከላከያ ሠራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የሰንጋና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉን የገለጹት የብልጸግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጀ ጸጋዬ ናቸው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በተደረገው የድጋፍ…

                Read More

                  የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ። **

                  የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ”ከሉዓላዊነታችን በተጻራሪ የቆመው የህወሃት ሸፍጥ ” በሚል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ የተወያዩ ሲሆን የውይይቱ አላማም በአሸባሪው የህወሃት ቡድን በኢትዮጵያ ላይ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው ጦርነት እና አሁን በድርድር ስም እየፈጠረ ያለው ውዥንብር መሰረተ ቢስ…

                  Read More

                    በድሬዳዋ አሰተዳደር የቀበሌ 06 አስተዳደር ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን በአይነት ከ400 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ።

                    የቀበሌ 06 ምክትል ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቢፍቱ መሀመድ እንደገለጹት በቀበሌው አስተዳደር መከላከያ ሰራዊቱን በማጀገን ረገድ ባሉት አደረጃጀቶች ህብረተሰቡን በማሳተፍ ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊት በርካታ ድጋፎች የተደረጉ ሲሆን ይህም ድጋፍ በአይነት ሩዝ ገብስ ፓስታ መኮረኒ ወ.ዘ.ተ ድጋፍ በማድረግ ህበረሰቡ ለጀግናዉ መከላከያ ሠራዊቱ ደጀንነቱን አሳይቷል፡፡ በሴቶች አደረጃጀት እየተዘጋጀ ያለው ይህ የስንቅ ድጋፍ ለሰራዊቱ አለኝታነት ማሳያ እንደሆነም ነው ሀላፊዋ…

                    Read More

                      Azərbaycanda onlayn kazino Pin Up Pin Up slot maşınlar

                      Azərbaycanda onlayn kazino Pin Up Pin Up slot maşınları Pin up AZ casino resmi sayt azerbaycan oyun avtomatlarının icmalı Content Pin-Up kazinolarında hansı slotlar daha çox pul ödəyir? 🎰Pin Up casino slotları real pul üçün çəkilməklə və ya pulsuzdur Pin-Up Casino-dan uduşlarımı necə çıxarmaq olar? Pin-Up oyunu üçün promosyon kodunu haradan əldə edə bilərəm? Pin…

                      Read More