የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ለጀግናዉ የ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽብርተኛዉን የወያኔ ቡድን በመደምሰስ የሀገራችንን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ እያደረገ ላለዉ ተጋድሎ ድጋፋቸዉን ለመግለጽ ስንቅ አዘጋጅተዋል።

    የስንቅ ማዘጋጀት ስራዉ ላይ የቢሮዉ አመራሮችና መላዉ ሠራተኛ የተሳተፈ ሲሆን የቀድሞ የቢሮዉ ኃላፊ የነበሩና በአሁኑ ሰአት የአሰተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በስንቅ ዝግጅት ፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ሠራተኞችን አበረታተዋል። በሽብርተኛዉ ቡድን ለ3ኛ ጊዜ በህዝባችን ላይ የተከፈተዉን ጦርነት በቀልበስ የ ሀገራችንን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ህይወቱን ለሰጠን ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን ጦርነቱ በኢትዮጵያ…

    Read More

      በግዳጅ ላይ የቆሰሉና ህክምና ላይ የሚገኙ ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ!

      የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እንዲሁም የአስተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በግዳጅ ላይ የቆሰሉና በድሬዳዋ አስተዳደር ኩባ ከንብ የመከላከያ ሆስፒታል ውስጥ ህክሚና ለይ ላሉት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የንጽህና፣ የአልባሳትና የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። በድጋፉ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንና ሌሎች የቢሮው አመራሮች ፣ የብልጽግና ፓርቲ…

      Read More

        የወጣቶች ምክክር መድረክ በድሬዳዋ

        DDYSC | መስከረም 06 ፣ 2015.ዓ.ም#የድሬዳዋ ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ነገ ቅዳሜ መስከረም 07/2015ዓም ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እንደሚወያዩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል ፡፡ የአስተዳደራችንን _ዘላቂ _ሠላም_ በማረጋገጥ _የድሬዳዋ_ ብልጽግና _እውን _ለማድረግ _የወጣቱ_ ሚና _ ከፍተኛ_ነው! በሚል መርህ የሚካሄደው የወጣቶች ምክክር መድረክ ከአስተዳደሩ የከተማው እና የገጠር ቀበሌዎች እና ክላስተሮች የተወጣጡ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት…

        Read More

          የሀገር ዋልታና መከታ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት እንቀላቀል !

          ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥ እና ከውጭ የሚገጥማትን ጠላት በመጠበቅ የሀገረ-መንግሥቱን ህልውና ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ወታደራዊ ተቋም በመገንባት ላይ ነች፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን ጠላት ቀድሞውንም ወደተመኘው ሲዖል እያወረደች ጎንለጎን ዘመናዊ የመከላከያ ሠራዊት ግንባታ ውስጥ ነች፡፡ ኢትዮጵያን የገጠማት ጦርነት የደመኛ ጠላቶቿ ሰፊ እጅ ያለበት ቢሆንም የማሸነፏ ምስጢር በየደረጃው እየተገነባ ያለው የፀጥታ ኃይል ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሀገር ግንባታው የማዕዘን…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በዛሬው እለት በቀበሌ 06 የቤት ቁጥር 2456 የሆነውን የአቶ ወንደሰን ሚሊዮን የፈረሰ መኖሪያ ቤት በአዲስ መልክ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሃ- ግብር ተካሄደ፡፡

            በማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እንደገለፁት በመንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ የሚገኘው የቤት ጥገናና እድሳት መርሃ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ አቅመ ደካማ እንዲሁም አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ተጠቃሚ ለማድረግ በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀው በዛሬው…

            Read More

              🇪🇹 መስከረም 7/2015 የወጣቶች ምክክር መድረክ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው።

              በድሬዳዋ የሚገኙ የከተማ ቀበሌና የገጠር ክላስተር ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ፡፡ ”የአስተዳደራችንን ዘላቂ ሠላም በማረጋገጥ የድሬዳዋ ብልጽግና እውን ለማድረግ የወጣቱ ሚና ከፍተኛ ነው” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ከወጣቶች ጋር እየተካሄደ በሚገኘው ምክክር መድረክ በሀገራዊ ጉዳይ የጋራ መግባባት ይፈጠራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

              Read More

                በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ወጣቶች ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ ።

                ” የአስተዳደራችንን ዘላቂ ሰላም በማረጋገጥ የድሬዳዋን ብልፅግና እውን ለማድረግ የወጣቱ ሚና ከፍተኛ ነው ” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው እለት በ ቢ ካፒታል ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር ከሚገኙ ወጣቶች ጋር የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል ። በዚሁም ውይይት ላይ ተሳታፊ የሆኑ የአስተዳደሩ ወጣቶች የተለያዩ ሀሳብ አስትያየቶችን ያነሱ ሲሆን በተለይም በከተማው ላይ…

                Read More

                  Baasii Birrii Miiliyoona 650 deebi’ee kan misoomfame Warshaa huccuu Dirree Dhawaa ‘Kottaniin’ eebbifame.

                  Warshaa huccuu Dirree Dhawaa ‘Kottaniin’ keessatti Dhaabatni Weeviingiin fi Gaarmantii ijaarsa Warshaa huccuu Baasii Birrii Biiliyoona 5.4 geggeessuuf dhagaan bu’uraa kaa’ameera. Seenaa Magaalaa Dirree Dhawaa keessatti Warshaalee iddoo ol’aanaa qaban keessaa hangafaa fi tokko Kan ture Warshaa huccuu Kottanii haala fooyya’aa Ammayaa’aa deebi’ee hojii oomisha Ittiin beekamutti deebisuuf dhagaa bu’uraa kaa’ame. Jiraatota Magaalaa Dirree Dhawaa…

                  Read More

                    አቢሲኒያ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ከ 549 ሺህ ብር በላይ የሚሆን ድጋፍ አደረገ ።

                    አቢሲኒያ ባንክ በድሬዳዋ ላይ ባሉት አጠቃላይ ቅርንጫፎች ለነዋሪው ህብረተሰብ ከሚሰጣቸው ቀልጣፋ የሆነ የባንክ አገልግሎት በተጨማሪ በሰብአዊ ድጋፎች ላይም ቢሆን በንቃት በመሳተፍ በከተማዋ ላይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ ጊዜያቶች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል ። አቢሲኒያ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት በዛሬው እለትም በዲስትሪክት ፅህፈት ቤትና በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ ቅርንጫፍ ሰራተኞቹን በማስተባበር ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ…

                    Read More