DDYSC | መስከረም 06 ፣ 2015.ዓ.ም#የድሬዳዋ ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ነገ ቅዳሜ መስከረም 07/2015ዓም ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እንደሚወያዩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል ፡፡
የአስተዳደራችንን _ዘላቂ _ሠላም_ በማረጋገጥ _የድሬዳዋ_ ብልጽግና _እውን _ለማድረግ _የወጣቱ_ ሚና _ ከፍተኛ_ነው! በሚል መርህ የሚካሄደው የወጣቶች ምክክር መድረክ ከአስተዳደሩ የከተማው እና የገጠር ቀበሌዎች እና ክላስተሮች የተወጣጡ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን


