የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፉብሪካ በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ አዳዲስ የጨርቃ ጨርቅ ማሽኖችን በመትከል ወደ ስራ አስገባ ።

    በ 1934 ዓ.ም በአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት እንደተገነባ የሚነገርለት የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አማ በወቅቱ የተለያዩ ክሮችን ፣ አንሶላዎችን ፣ አቡጀዲዎችንና ሌሎች ምርቶችን በማምረት ከሀገር ውስጥ ገበያ በተጨማሪም ለአውሮፖ ሀገራትም ጭምር ያቀርብ ነበር ። ይህም ፋብሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ተገቢውን ጥገናና አዳዲስ ማሽኖች ሳይሟሉለት ለኪሳራ ተዳርጎ ቆይቷል ። በፕራይቬታይዜሽን ህግ መሠረት ከልማት ባንክ በ 160 ሚሊየን…

    Read More

      የኢትዮ ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2014 የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ለኮሌጁ ቦርድ ቀርቦ ተገመገመ።

      በዚህም የኮሌጁ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የተሰሩትን ስራዎች አድንቀው በቀጣይ በተለይም አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንዲሁም ከኢንዱስትሪዎች ጋር የሚኖረውን ትስስር ማሻሻል ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል ብለዋል። አያይዘውም በካይዘን ትግበራ ጥሩ አፈጻጸም እያሳዩ የሚገኙ የዉድ ቴክኖሎጂ እና ኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንቶችን በመዘዋወር…

      Read More

        ፖሊስ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ከማረጋገጥ በተጨማሪ የህብረተሰቡን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት የሚተጋ መሆኑ ተገለጸ

        የለገሀሬ ፖሊስ ጣቢያ ለችግር ለተጋለጡና ድጋፍ ለሚሹ አንድ መቶ ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ የለገሀሬ ፖሊስ ጣቢያ የአካባቢውን ባለሀብቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ ሊቀር አይገባም በሚል ከሰባ ሺ ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ለችግር ለተጋለጡና ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በድጋፍ አብርክቷል:: በድጋፍ መድረኩ የተገኙት በድሬዳዋ ፖሊስ የሰው ሀብት ልማት…

        Read More

          የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በየጦር ግንባሩ ሽብርተኛዉን የወያኔ ቡድን በመደምሰስ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ስራዊት አጋርነታችንን ለማስመስከር የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ ነን ሲሉ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ አመራርና ሰራተኞች ገለጹ።

          የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። መድረኩን የቢሮ ኃላፊና ምክትል የቢሮ ኃላፊ የመሩት ሲሆን “ከሉአላዊነታችን በተጻራሪ የቆመው የህወሃት ሸፍጥ” በሚል ርዕስ መነሻ ጽሁፍ በቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሳጅድ አልዪ ቀርቧል። በጽሁፉም ህወሃት በጦር ሜዳው እየገጠመው ያለውን ሽንፈትን ለመሸፈን የለመደበትን የማደናገር ስራ ላይ መጠመዱ ተገልጿል። በዚህም የተሳሳተ ግንዛቤን በመፍጠር ለአለም አቀፍ ማህበረሰቡ…

          Read More

            Capacity building training for youth in Dire Dawa Administration on communication strategy in crises.

            Organised by the Government Communications Office of the Dre Dawa Administration, today, a capacity building training was given to the youth living in the nine urban areas of the Dre Dawawa Administration on communication strategy in crises. Speaking at the same program, the Deputy Chairman of the Prosperity Party’s Dre Dawa Branch Office and Political…

            Read More

              የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ለጀግናዉ የ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽብርተኛዉን የወያኔ ቡድን በመደምሰስ የሀገራችንን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ እያደረገ ላለዉ ተጋድሎ ድጋፋቸዉን ለመግለጽ ስንቅ አዘጋጅተዋል።

              የስንቅ ማዘጋጀት ስራዉ ላይ የቢሮዉ አመራሮችና መላዉ ሠራተኛ የተሳተፈ ሲሆን የቀድሞ የቢሮዉ ኃላፊ የነበሩና በአሁኑ ሰአት የአሰተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በስንቅ ዝግጅት ፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ሠራተኞችን አበረታተዋል። በሽብርተኛዉ ቡድን ለ3ኛ ጊዜ በህዝባችን ላይ የተከፈተዉን ጦርነት በቀልበስ የ ሀገራችንን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ህይወቱን ለሰጠን ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን ጦርነቱ በኢትዮጵያ…

              Read More

                በግዳጅ ላይ የቆሰሉና ህክምና ላይ የሚገኙ ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ!

                የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እንዲሁም የአስተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በግዳጅ ላይ የቆሰሉና በድሬዳዋ አስተዳደር ኩባ ከንብ የመከላከያ ሆስፒታል ውስጥ ህክሚና ለይ ላሉት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የንጽህና፣ የአልባሳትና የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። በድጋፉ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንና ሌሎች የቢሮው አመራሮች ፣ የብልጽግና ፓርቲ…

                Read More

                  የወጣቶች ምክክር መድረክ በድሬዳዋ

                  DDYSC | መስከረም 06 ፣ 2015.ዓ.ም#የድሬዳዋ ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ነገ ቅዳሜ መስከረም 07/2015ዓም ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እንደሚወያዩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል ፡፡ የአስተዳደራችንን _ዘላቂ _ሠላም_ በማረጋገጥ _የድሬዳዋ_ ብልጽግና _እውን _ለማድረግ _የወጣቱ_ ሚና _ ከፍተኛ_ነው! በሚል መርህ የሚካሄደው የወጣቶች ምክክር መድረክ ከአስተዳደሩ የከተማው እና የገጠር ቀበሌዎች እና ክላስተሮች የተወጣጡ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት…

                  Read More

                    የሀገር ዋልታና መከታ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት እንቀላቀል !

                    ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥ እና ከውጭ የሚገጥማትን ጠላት በመጠበቅ የሀገረ-መንግሥቱን ህልውና ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ወታደራዊ ተቋም በመገንባት ላይ ነች፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን ጠላት ቀድሞውንም ወደተመኘው ሲዖል እያወረደች ጎንለጎን ዘመናዊ የመከላከያ ሠራዊት ግንባታ ውስጥ ነች፡፡ ኢትዮጵያን የገጠማት ጦርነት የደመኛ ጠላቶቿ ሰፊ እጅ ያለበት ቢሆንም የማሸነፏ ምስጢር በየደረጃው እየተገነባ ያለው የፀጥታ ኃይል ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሀገር ግንባታው የማዕዘን…

                    Read More

                      የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በዛሬው እለት በቀበሌ 06 የቤት ቁጥር 2456 የሆነውን የአቶ ወንደሰን ሚሊዮን የፈረሰ መኖሪያ ቤት በአዲስ መልክ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሃ- ግብር ተካሄደ፡፡

                      በማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እንደገለፁት በመንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ የሚገኘው የቤት ጥገናና እድሳት መርሃ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ አቅመ ደካማ እንዲሁም አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ተጠቃሚ ለማድረግ በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀው በዛሬው…

                      Read More