በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል። ዛሬ ጠዋት በኦሮሚያ ክልል የዱግዳ እና የቦራ ወረዳዎች የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ የተመለከትነው ክንውን እጅግ ተስፋ የሚሰጥ ነው። የምሥራቅ ሸዋ ዞን ብቻ እንኳ 7 ሚልየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ዐቅዷል። ግብርናን ማዘመን የላቀ ውጤት ያስገኛል! ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ 4 years ago4 years ago00 mins Post navigation Previous: የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አቅም በፈቀደ ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ገለፁ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ እና ደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደዋል፡፡Next: በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ወጣቶች በቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0