በድሬዳዋ አስተዳደር በቀጣይ አምስት አመታት በኢኮኖሚ በማህበራዊና በሲቪክ መስኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለፀ።
ፎረም ኦን ሰስተኔብል ችልድረን ኢምፓውርመንት ከዚህ ቀደም በህፃናት ትምህርትና ጤና ላይ ይሰራ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ ከህፃናቱ ባለፈ ወጣቶች ላይ ትኩረት በማድረግና ለአምስት አመት የሚቆይ ” ከፍታ ” የሚል ፕሮጀክት በመቅረፅ በድሬዳዋ 80 ሺህ ፣ በጂጂጋ 80 ሺህ እንዲሁም በሀረር 40 ሺህ በአጠቃላይ 200 ሺህ የሚሆኑ ወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና በሲቪክ መስኮች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ…


