” ስለ ኢትዮጵያ ” የተሰኘው 2ተኛው የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በዛሬው ዕለት በአስተዳደራችን ተካሄደ

    በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተዘጋጀውና “ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘው የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንግዶችን የእንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ውይይቱን አስጀምረዋል። በመድረኩም የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሀላፊ አቶ ጀማል አህመድ፣ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡ ሲሆን የገንዘብ…

    Read More

      በመዲናዋ ለሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ ተዘጋጅቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

      በአዲስ አበባ ለሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ “የሸዋል ኢድ” በአዲስ አበባ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የተከበረ ሲሆን ፥ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ለሐረሪ ባህል ማእከል መገንቢያ ቦታ መዘጋጀቱንም አብስረዋል፡፡ ከንቲባዋ አክለውም ፥አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ ነች፤ ይህን ውብ የሸዋል ባህል ከሌሎች ባህሎቻችን…

      Read More

        የህብረተሰቡን የምልካም አስተዳደር ጥያቄና ቅሬታዎችን ለመፍታት በየቀበሌው አስተዳደር ጽ/ቤት የሚገኙ ማስተባበሪያዎች ከሴክተር መስርያ ቤቶች ጋር ተቀናጅቶ መስራት እነደሚገባ ተገለጸ!

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ ፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጉዳዬች ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አስተዳደር 03፣ 04፣ 05 አና 08 ቀበሌዎችን ምልከታ በማካሄድ የ2014 የመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩን አጠናቀቀ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአሰተዳደሩ ከተማ ቀበሌዎችና በገጠር ክላስተሮች የ2014 በጀት አመት የ3ኛ ሩብ አመት የመደበኛና የ60 ቀናት እቅድ አፈጻጸም…

        Read More

          ክቡር ሚንስትሩና ከንቲባችን የተሳተፉበት የከተማ ጽዳት ዘመቻ

          ክቡር ሚንስትሩና ከንቲባችን የተሳተፉበት የከተማ ጽዳት ዘመቻ በአሰተዳደራችን ዛሬ ጠዋት ተካናዉኑዋል። የፅዳት ዘመቻዉን ያዘጋጁት የድሬዳዋ የሌሊት ታክሲ ማህበር አባላት ናቸዉ ። በመርሀግብሩ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትሩ ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ ፤ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች የድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እና አባላት እንደሁም የሌሊት ታክሲ ማህበር አባላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡…

          Read More

            ዛሬ በአሰተዳደራችን የተከፈተዉ የፎቶ አዉደ ሪዕይ የኢትዮጵያን ዘርፈ ብዙ አሸናፊነት የሚያንፀባርቅ ነው

            “ስለ ኢትዮጵያ ” በሚል መሪ ሃሳብ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እና ከፍታን የሚያመላክት ነው የተባለ የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት ዛሬ በድሬደዋ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዱዋል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከጅግጅጋ ቀጥሎ ድሬደዋ ላይ ዛሬ ያዘጋጀውን ይህን የፎቶ አውደ ርዕይ የከፈቱት የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና ሌሎች ከፍተኛ…

            Read More

              አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ ሀገራዊ እምርታ ስልጠና በድሬዳዋ…

              የብልጽግና ፓርቲ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ጉባኤ ካሳለፋቸው ቀጣይ አቅጣጫዎች መካከል ሀሳብን ወደ ተግባር መቀየር የሚችሉ ቁርጠኛ አመራሮችን መፍጠር ይገባል የሚሉ አንዱ ሲሆን ለዚህም የሚያግዝ እና የአመራሩን አቅም ሊያሳድግ የሚገባ የሚዲያ እና የተግባቦት ስልጠና ሦስት ተከታታይ ቀናት አስቆጥሯል በዛሬው እለትም ለፓርቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ- አገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ…

              Read More

                የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. መከላከያ ዋር ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር ምሩቃን እንኳን ደስ ያላችሁ! የዛሬው ምረቃ ለነገ ዕውቀትን ፍለጋ ሊያዘጋጃችሁ ያስፈልጋል። ዕውቀትን ሳትታክቱና ሳታቋርጡ እንድትሹ፣ ያገኛችሁትን ዕውቀት እንድታካፍሉ አደራ እላችኋለሁ። ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚንስትር

                Read More

                  የውጭ ምንዛሬ እጥረትን በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የአገር ውስጥ ምርትን ማሳደግ ሲቻል መሆኑ ተገለጸ

                  እንደ አገር ያለውን የውጭ ምንዛሬ እጥረት በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የአገር ውስጥ ምርትን ማሳደግ ሲቻል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሮች አስታወቁ። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተሰናዳውና በኢንዱስትሪ ልማት ላይ ያተኮረው የድሬደዋው የፓናል ውይይት ተጠናቋል። በመድረኩ በነበረው ውይይት ላይ ለተነሱ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች የእለቱ ጽሁፍ አቅራቢዎች የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር…

                  Read More

                    በአሰተዳደራችን በነገዉ ዕለት ”ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች ” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደዉ አገር አቀፍ የፓናል ውይይትና ፎቶ አዉደ ርዕይ ላይ ከ ሚሳተፉ የክቡር እንግዶች መካከል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትሩ ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ ድሬ ዳዋ ገብተዋል ። የአሰተዳደሩ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የድሬዳዋ ብልጽግና ጽ/ቤት ሃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ከሌሎች የአስተዳደሩ ከፍተኛ የሰራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን ደማቅ አቀባበል አድርገዉለታል። በ 11 ከተሞች ስለ ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የሚካሄደዉ የፓናል ውይይትና የፎቶ ኤግዚቢሽን የመጀመሪያው መረሃ ግብር በጅጅጋ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ሁለተኛዉ መድረክ በነገዉ ዕለት በከተማችን ” ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች ” በሚል መሪ ሃሳብ በልዩ ድምቀት የሚካሄድ ይሆናል።

                    Read More