Irreechi Fulbaana 21fi 22 irreeffatama

    Ayyaanni Irreechaa baranaa kan sabaafi sablammootni hundi tokkummaadhaan kabajan ta’uu Gumiin Gamtaa Abbootii Gadaa Oromoo beeksise. Abbootiin Gadaa Oromoo ibsa dhimmicha ilaalchisuun har’a Adaamaatti kennaniiin, Irreechi Hora Finfinnee guyyaa 21, kan hora Harsadee immoo bariitusaa gaafa 22 ta’uu beeksisaniiru. Guyyichatti alaabaa abbaa Gadaa malee kan biraa tokkollee hin heeyyamamu jedhameera. Guyyichatti wantoota Irreecha miidhagsaniin faayamanii…

    Read More

      የድሬዳዋ – ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ቦርድ፤ የተቋሙን የ2 ወራት የሥራ ክንውን ገምግሟል።

      ዛሬ መስከረም 10/2015 ዓ.ም የድሬደዋ ደወሌ ሁሉም የቦርድ አባላት እና የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሀር በተገኙበት የሁለት ወር ሪፖርት ግምገማ ላይ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር የቀረቡ ሲሆን በአፈፃፀሙም የሚከተሉት ዋናዋና አፈፃፀሞች እንደሚከተለው ቀርበዋል በዚሁም መሰረት 1.በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ለድሬዳዋ አስተዳደር የተላለፈው የተቋሙ ንብረቶች ርክክብ፤ በገንዘብ ሚኒስቴር አረካካቢ ቡድን አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። 2….

      Read More

        የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ለሚያስፈልጋቸዉ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ፡፡

        የድጋፍ ስነስርዓቱን በማስመልከት የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ በደረጉት መክፈቻ ንግግር ምክር ቤቱ የህዝብ እንደራሴ በመሆኑ የህብረተሰቡን መህበራዊ ችግሮች በመለየት ልዩ ልዩ ድጋፎችን እንደሚየደርግ ገልጸዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በአስተዳደሩ የሚገኙ አነስተኛ ገቢ የለቸው ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታቸው በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት እንዳይቀሩ ምክር ቤቱ ይህንን ድጋፍ ማድረጉን አስረድቷል፡፡በመቀጠል የድሬደዋ አስተዳደር…

        Read More

          ወጥነት ያለው የኮሚዩኒኬሽን ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተጠቆመ።

          ይህን ያሉት የድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በዛሬው እለት በኮሙኒኬሽን ቢሮ አዘጋጅነት በአስተዳደሩ ለሚገኙ የሴክተር መስሪያ ቤቶች እና በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች እንዲሁም በገጠር ክላስተሮች ላሉ ኮሙዩኒኬተሮች በተዘጋጀ ስልጠና ላይ ነው። በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ኮሙዩኒኬተሮች በቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰቷል። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ…

          Read More

            በድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጠው የሲቲስካን ማሽን፤ ከችግር እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ገለፁ፡፡

            ከዚህ ቀደም በመንግስት ሆስፒታል አገልግሎቱ ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ መንገላታት ይገጥማቸው እንደነበር የተናገሩት ተገልጋዮቹ፤ አቅማቸውን ያላገናዘበ ክፍያ ይጠየቁ እንደነበርም አስታውሰዋል። ተገልጋዮቹ አክለውም በቅርቡ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ስራ የጀመረው የሲቲ ስካን ማሽን፤ ከዚህ ቀደም አገልግሎቱን ለማግኘት ይደርስባቸው የነበረውን እንግልት እና የተጋነነ የገንዘብ ክፍያ እንዳስቀረላቸው ገልፀው፤ በዚህም መደሰታቸውን ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ ድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ…

            Read More

              ድሬደዋ አስተዳደር ማህበረሰብ በምክር ቤት ውክልና አወጣጥ ውይይት ወቅት ያነሳቸው ጥያቄዎች በ2015 በጀት አመት በእቅድ እንዲካተቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ ።

              የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የን/ኢ/ኢ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እና የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ፈቲያ አደን በጋራ በመሆን በተመራ የውይይት መድረክ በአጠቃላይ የድሬዳዋ ህዝብ የምክር ቤት ውክልና አወጣጥ የውይይት መድረክ ወቅት በዘጠኙም ከተማ ቀበሌ እና በ38ቱ ገጠር ቀበሌዎች ህዝቡ በምክር ቤት ለወከላቸው የህዝብ እንደራሴዎች ያነሳቸውን ጥያቄዎች በመለየትና ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የፌዴራል…

              Read More

                የትግራይ ሴት ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ ዝግጅት

                በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ሴቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እያካሄዱ ነው። ሴት ሰላምንም ጦርነትንም የማስቆምም ሆነ የማስቀጠል ችሎታው በእጇ ነው ሲሉ በስንቅ ዝግጅቱ ተሳታፊ የሆኑ የትግራይ ሴት ተወላጆች ገልጸዋል። ስንቅ ማዘጋጀት ብቻም ሳይሆን በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ሁሉ ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ አሸሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል።…

                Read More

                  Bulchiinsa Dirree Dhawaatti guyyaa arraa yaa’iin dhaabbilee amantaa Itoophiyaafi Ministeerri Fayyaa Federaalaa, Biiroo Fayyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Biiroo Fayyaa Naannoo Harariifi Biiroo Fayyaa Naannoo Soomaalee

                  Abbootii Ammantaa waliin tahuun Magaalaa Dirree Dhawaatti waltajjii hubannoo uumuu Dhibee Dhukkuboota daddarboofi kan hindaddabaree irratti mariin bal’aan gaggeeffameera. Weerara koronaa waliin walqabatee waltajjiin ijaarsa dandeettii dhaabbilee amantaa miseensa ta’aniif Hoteela B Kaappitaalitti kennameera. Waltajjiidhuma kanarratti haasaa kan taasisan hoggantuun waajjira fayyaa bulchiinsa Dirree Dhawa Aadde Lemlem bezabe hojiin fayyaa keessatti hojii dhaabbilee fayyaa ykn…

                  Read More