Maamulka dire dhabe ayaa sii wada dib u eegista warbixinta hirgalinta sannad miisaaniyeedka 2014-ka. Masraxa dib u eegista ayaa sii socota Qiimayntii warbixinta waxqabadka xafiiska Seegtarada ee 2014 t.i

    ayaa soo bandhigay warbixinta waxqabadka sanadka cusub. Ismamulkane dire dhabe soo jeeditii warbiixiintii 2014 t.i rubuca 4aad oo ay kasii wadaan madax xafisyadu ismulkane dire dhabe ay yihiin xafiiska bilicida iyo magaaloyinka xafiiska maaryanta dhulka xaiiska haweenka iyo dhalaanka arimaha bulshada xafiiska cafimaadka xafiska shaqada iyo shaqaalaysiinta xafiiska hogaanka naabad galyada iyo cadaalada iyo xafiiska…

    Read More

      Bulchinsi Dirree Dhawaa gamaaggama raawwii hojii Bara baajataa 2014 kan kurmaana 4ffaa gaggeessaa jira.

      Gabaasa raawwii hojii bara baajataa 2014 kan kurmaana 4ffaa Bulchinsa magaalaa , biiroowwan seektaroota bulchinsaa, araddoota magagaalaafi kilaastaroota baadiyyaa, dhihaachaa jirurrattis qeeqoowwaniifi yaanni ijaarsaa hirmaattotarraa itti kennamaa jira. Waltajjii gamaaggamaa kana kan hogganaa jiran Kantibaa Itti Aanaa Bulchinsa Dirree Dhawaafi Hogganaa Biiroo Daldalaa Industiriifi Invastimantii Bulchinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Harbii Buuh Dhaabbilee raawwii gad-aanaa…

      Read More

        የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ2014 አመታዊ የፓርቲ ስራዎች እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ ተካሄደ ።

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 9 የከተማ ቀበሌዎችና 4 ቱ የገጠር ክላስተሮች በ 2014 በጀት አመት የ ፓርቲ ፅህፈት ቤት እንዲሁም የ 3ቱ ዘርፎች የመሰረታዊ ፓርቲ በበጀት አመቱ ያቀዷቸውን ስራዎች እንዴት እንደፈፀሙ በዝርዝር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የሚቀርብበት የግምገማ መድረክ በምክር ቤት አዳራሽ ተካሂዷል ፡፡ በ 2015 በጀት አመት ከብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት የወረደውን የትኩረት አቅጣጫዎች ለፅህፈት…

        Read More

          ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ወታደራዊ መሪ ጀነራል አል ቡርሐን ጋር በናይሮቢ ተወያይተዋል።

          ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን ጋር ተወያዩ። ሁለቱ መሪዎች በወቅታዊ ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የኢጋድ መሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ ኬንያ ናይሮቢ መግባታቸው ይታወቃል። ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ፤

          Read More

            የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሙከራ ፕሮጀክትን በፍጥነት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው

            ሰኔ 28 ቀን 2014 (ኢዜአ) የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሙከራ ፕሮጀክትን በፍጥነት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የድሬድዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በሙከራ ደረጃ ለማስጀመር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሔደ ነው። ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ በዚህ ወቅት እንዳሉት፣ በኢትዮጵያ ነጻ የንግድ ቀጠና በማቋቋም የዓለም…

            Read More

              በዛሬው እለት የ 8 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና ተጀመረ ።

              ከ ሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 2014 ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የ 8 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የተጀመረ ሲሆን ይህንንም የ 8 ተኛ ክፍል ፈተናን የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፈተናው በሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ በመገኘትም አስጀምረውታል ። የ 8 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና ውጤታማ በሆነ መልኩ ይካሄድ ዘንድም የዝግጅት ምእራፍ…

              Read More

                ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ናይሮቢ ገቡ

                አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግሥታት /ኢጋድ/ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የኬንያ መዲና ናይሮቢ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

                Read More

                  የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው የሸኔ ቡድን፤ በምዕራብ ወለጋ በዜጎች ላይ አደጋ እያደረሰ በመሸሽ ላይ ነው።

                  በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል። በዜጎቻችን ላይ በደረሰው መከራ እያዘንን፤ ይሄንን አሸባሪ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን።

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ዛሬ ጀምሯል የግምገማ መድረኩ ነገም ይቀጥላል ።

                    በዛሬው እለትም የሴክተር መስሪያ ቤት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ 6 ተቋማት ማለትም ትምህርት ቢሮ ፣ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ፣የስራ ክህሎት ና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ፣ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና የቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ የተቋማቱ የትኩረት መስኮች በተለይም በአስተዳደሩ ምክር ቤት፣ በክብር ከንቲባው የተሰጡትን አስተያየት እንዲሁም ህብረተሰቡ እና…

                    Read More

                      የድሬደዋ አስተዳደር የ2014 ዓ.ም በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እ እያካሄደ ነው

                      የ2014 በጀት አመት የ4ኛው ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር መ/ቤቶች ፤የከተማ ቀበሌዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ከሰኔ 27-28 /2014 ዓ.ም የሚቆይ ሲሄን በዛሬ ጠዋት የግምገማ መድረክ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤የትምህርት ቢሮ ፣የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ፣የኮንሰትራክሽንና ቤቶች ልማትቢሮ፣ ግብርና ውሀ ማአድንና ኢነርጂ ቢሮና የስራ ክህሎት እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ እንዲሁም ቤቶች…

                      Read More