የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2014 አመታዊ የፓርቲ ስራዎች እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ መካሄድ ተጀምሯል።
የ2014 በጀት አመት የ9ኙ ከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች ፓርቲ ጽ/ቤት እንዲሁም የ3ቱ ዘርፎች የመሰረታዊ ፓርቲ የፓርቲ ስራዎች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ከሰኔ 27-29 /2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በዛሬው እለት ከቀበሌ 01 እስከ ቀበሌ 04 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓት መረሃግብር የሚካሄድ ሲሆን ቀሪዎች ቀበሌዎች፣ ገጠር ክላስተሮችና ዘርፎች በቅደም ተከተል የሚያቀርቡ መሆኑ ተገልጿል። በመጨረሻ…


