ለገጠር ት/ቤቶች በነገው ዕለት ለሚሰጠው የ8ተኛ ክፍል ፈተና በዛሬው ዕለት ማለትም ሰኞ ሰኔ 27ቀን 2014ዓ.ም ወደየ ክላስተራቸው በመጓጓዝ ላይ ይገኛል፡፡

    የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 28-30/2014 ዓ/ም ድረስ በአስተዳደር ደረጃ በከተማና በገጠር 94 ትምህርት ቤቶች ላይ ፈተናው ይሰጣል፡፡
    ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ፈተና የሚወስዱ ሲሆን በገጠር 87 በከተማ 193 በድምሩ 280 የመፈተኛ ክፍሎችም ተዘጋጅተዋል ፡፡