የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው የሸኔ ቡድን፤ በምዕራብ ወለጋ በዜጎች ላይ አደጋ እያደረሰ በመሸሽ ላይ ነው።
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል። በዜጎቻችን ላይ በደረሰው መከራ እያዘንን፤ ይሄንን አሸባሪ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን።
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል። በዜጎቻችን ላይ በደረሰው መከራ እያዘንን፤ ይሄንን አሸባሪ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን።
በዛሬው እለትም የሴክተር መስሪያ ቤት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ 6 ተቋማት ማለትም ትምህርት ቢሮ ፣ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ፣የስራ ክህሎት ና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ፣ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና የቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ የተቋማቱ የትኩረት መስኮች በተለይም በአስተዳደሩ ምክር ቤት፣ በክብር ከንቲባው የተሰጡትን አስተያየት እንዲሁም ህብረተሰቡ እና…
የ2014 በጀት አመት የ4ኛው ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር መ/ቤቶች ፤የከተማ ቀበሌዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ከሰኔ 27-28 /2014 ዓ.ም የሚቆይ ሲሄን በዛሬ ጠዋት የግምገማ መድረክ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤የትምህርት ቢሮ ፣የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ፣የኮንሰትራክሽንና ቤቶች ልማትቢሮ፣ ግብርና ውሀ ማአድንና ኢነርጂ ቢሮና የስራ ክህሎት እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ እንዲሁም ቤቶች…
የ2014 በጀት አመት የ9ኙ ከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች ፓርቲ ጽ/ቤት እንዲሁም የ3ቱ ዘርፎች የመሰረታዊ ፓርቲ የፓርቲ ስራዎች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ ከሰኔ 27-29 /2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በዛሬው እለት ከቀበሌ 01 እስከ ቀበሌ 04 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓት መረሃግብር የሚካሄድ ሲሆን ቀሪዎች ቀበሌዎች፣ ገጠር ክላስተሮችና ዘርፎች በቅደም ተከተል የሚያቀርቡ መሆኑ ተገልጿል። በመጨረሻ…
በመንገዳችን ላይ የሚያጋጥሙንን ችግሮች ተቋቁመን ማለፍ ከቻልን፤ መሰናክሎች የዕድገት እና የመሻሻል ዕድሎች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ባለፍንባቸው ጊዜያት፤ ጎን ለጎን በጎ ነገሮችንም መፍጠር ችለናል ብለዋል ጠቅላይ ሚስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት አስተያየት። የተለያዩ መሰናክሎችን በመቋቋም ጭምር በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የጠንካራ ሥራ ውጤቶች ናቸው ብለዋል ዶ/ር ዐቢይ።…
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 28-30/2014 ዓ/ም ድረስ በአስተዳደር ደረጃ በከተማና በገጠር 94 ትምህርት ቤቶች ላይ ፈተናው ይሰጣል፡፡ ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ፈተና የሚወስዱ ሲሆን በገጠር 87 በከተማ 193 በድምሩ 280 የመፈተኛ ክፍሎችም ተዘጋጅተዋል ፡፡
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 28-30/2014 ዓ/ም ድረስ በአስተዳደር ደረጃ በከተማና በገጠር 94 ትምህርት ቤቶች ላይ ፈተናው ይሰጣል፡፡ ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ፈተና የሚወስዱ ሲሆን በገጠር 87 በከተማ 193 በድምሩ 280 የመፈተኛ ክፍሎችም ተዘጋጅተዋል ፡፡