ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን ጋር ተወያዩ።
ሁለቱ መሪዎች በወቅታዊ ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የኢጋድ መሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ ኬንያ ናይሮቢ መግባታቸው ይታወቃል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ፤


