የምክር ቤቱ ተልዕኮ
የምክር ቤቱ አባላትና አካላት የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የውክልና ስራ በመተግበር እንዲያከናወኑ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት በተሟላ መልኩ መስጠት፡፡
የምክር ቤቱ አባላትና አካላት የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የውክልና ስራ በመተግበር እንዲያከናወኑ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት በተሟላ መልኩ መስጠት፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በ 01ቀበሌ ሲያስገነቡት የነበረውን የወ/ሮ አሁዶ ጅብሪል አጠናቀው በዛሬው እለት አስረክበዋል:: በአስተዳደር ደረጃ በየአመቱ በሚከናወነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ሁሉም የአስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት እዲሳተፉ አቅጣጫ መቀመጡን ተከትሎ በዘንድሮው ክረምት የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ…
የውይይት መድረኩ በንግግር የከፈቱት የቴክኒክ እና ሞያ ቢሮ የልህቀት ማዕከል ሀላፊ አቶ ካሊድ መሀመድ ሲሆን የመወያያ ሰነድ ቀርቦ ሀሳብ አስተያየት ተሰጥቶበት ውይይት ተደርጓል፡፡ በኢትዮ ጣሊያን ኮጅ አሰልጣኝ መምህርት ሄለን ደረጀ በሰጡት አስተያየት የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በሀገራችን በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ከአለባበሳችን ጀምሮ አኗኗራችን እና ቋንቋችን የተለያየ አንድነት ወበት ያለን መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ እንዲህ እንዳለ የአንዱን ብሄር…
ሀገራችን ኢትዮጲያ የበርካታ ቋንቋ ፣ ባህል እሴት ባለቤት ከመሆኗም በዘለለ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመከባበር ፣ በመተሳሰብ ብሎም በመቻቻልና በአንድነት በመሆን የሚኖሩባትም ሀገር ነች ። ይህንንም የሀገራችን ልዩ መገለጫ የሆነውን የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፍት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ሲከበር ቆይቷል ። በያዝነው አመትም ለ 17 ተኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጲያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል በሲዳማ…
በዛሬው እለት 43ኛ ዙር የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የፌ.ደ.ራ.ል የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፣ ዲያስፖራዎች፣ የቀበሌ 07 አስተዳደር አመራሮች ፣ የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት እና በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በጽዳት ዘመቻ ወቅት የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡሁ እንደተናገሩት አዲሱ መስተዳደር ከመጣ ጀምሮ በየሳምንቱ በሁለት ምድብ በ9ኙም ቀበሌዎች ተከታታይነት ያለው ሰፊ የጽዳት ዘመቻ…
ድጋፉ በድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ቀበሌዎች እናአካባቢዎች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ከድሬደዋ ሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመሆን ከ1ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጋቸውን የገለጹት የሚሽን ጂሰስ ኢትዮጵያ ሚንስትሪ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል አበራ ድጋፉ የተደረገው ፍሌም ኦፍ ፋየር ሚንስተሪ ከአሜሪካ ከመጡ እህትና ወንድሞች በተሰበሰበ የገንዘብ ድጋፍ መሆን ገልጸዋል፡፡ በዛሬው እለትም በቀበሌ 05 አስተዳደር…
ዛሬ በቢ ካፒታል ሆቴል በምክክር መድረኩ ላይ በዋናነት ከተነሱ አጀንዳዎች ውስጥ ወባ፣ ችኩንጉኒያና፣ ደንጊን ከመቆጣጠር አንፃር እንደ ጤና ቢሮ የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የጤና ቢሮ ሀላፊዋ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ ከጋዜጠኞች ለተነሳላችው ጥያቄ ማብራሪያ ሰተዋል፡፡ ወ/ሮ ለምለም በሰጡት አስተያየት ጤና ቢሮ ከህብረተሰቡ ጋር ብዙ ስራዎችን እየሰራ እንዳለና ከታችኛው አደረጃጀት ድረስ ሰፊ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀዋል፡፡ በመስከረም፣ በጥቅምት፣…