ለውጡ ያመጣውን ውጤት ወጣቱ ሊረዳ ይገባል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀገራችን አጓጊ፣ተስፋ ሰጪ እና አስደማሚ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ውጤቶች የተመዘገቡበት የለውጥ ጉዞ ላይ ትገኛለች፡፡ መንግሥትና ገዥው ፓርቲ የሕዝቡን ጥያቄ በዘለቄታዊ መንገድ ለመመለስ በቅርቡ ባደረጉት ጥልቅ ተሃድሶ ተከታታይ የሆነ ሥር ነቀል ፖለቲካዊ የማሻሻያ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል፡፡ መንግሥት በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን፣ ጋዜጠኞችንና የፖለቲካ አክቲቪስቶችን ከእስር ፈትቷል፡፡ በአገር ውስጥ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ…


