ሁላችንም ለሠላም አምባሳደር ልንሆን ይገባል

    የሠላምን ዋጋ ከእኛ ከኢትየጵያዊያን በላይ በቅጡ ሊረዳ የሚችል ሊኖር አይችልም፡፡ ለረጅም ዓመታት በውጪ እና በውስጥ የእርስ በእርስ ግጭት ስንናጥ ከኪሳራ፣ ኋላ ቀርነት እና ድህንት በቀር ያተረፍነው ነገር የለም፡፡ ከዚህም የተነሳ ሠላምን ማጣት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እኛ ኢትዮጵያዊያን የምናውቀው እንደሌሎቹ በሚዲያ ሳይሆን ካጠገባችን በተለዩን ዘመዶቻችን እና ወገኖቻችን ነው፡፡ ለዚህም ነው ስለሠላም ዋጋ ከእኛ በላይ አዋቂ…

    Read More