ለውጡ ያመጣውን ጥሩ ዕድል ልንጠቀምበት ይገባል

    በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለፈውን የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ በቅጤ ያገናዘበ እና ብልሀት የተሞላበት የለውጥ አቅጠጫ መከተል የጀመርነው አሁን ነው፡፡ ይህን አዲሱን የለውጥ ጉዞ ለየት የሚያደርገው መንግስት ኃይልን  የመጠቀም አቅሙና ዕድሉ እያለው እሱ አያስፈልግም በማለት በፍቅርና በይቅርታ እንደመር  ብሎ በውጪም በውስጥም ላሉት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጥሪ ያቀረበበት የለውጥ ጉዞ መሆኑ ነው፡፡             ከዚህ በፊት  ሀገሪቱን የመምራት ዕድል…

    Read More

      ለውጡን የማስቀጠል እና ያለማስቀጠል ጉዳይ

      በዚህ ትውልድ ፊት የተደቀነው የቤት ሥራ በእጅጉ ከባድ እና መስዋዕትነት የሚያስከፍል ቢሆንም የቤት ሥራውን የመወጣትና ያለመወጣት  ጉዳይ ግን የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ በሀገር ደረጃ የተጀመረው በፍቅርና በይቅርታ የመደመር ጉዞ ለውጥ ገና ከጅምሩ እንቅፋቶች እና ተግዳሮቶች የበዙበት ቢሆንም ከሀገር ውስጥ እስከ ዲያስፖራ ከዛም አልፎ ጎረቤት ሀገሮችን ሳይቀር በርካቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ ችሏል፡፡        የለውጥ ጉዞውን አሁን የጀመርነው ከበርካታ…

      Read More

        ዓለም የቱሪዝም ቀን በድሬደዋ አስተዳደር በተለያዩ ዝግጅት ተከበረ

        የቱሪስት መዳረሻዎችን በአግባቡ በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የአስተዳደሩ ንግድና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤጽ   ዓለም የቱሪዝም ቀን ‹‹ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ለቱሪዝም እድገት››በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ ዓለምአቀፍየቱሪዝምቀንበሀገር አቀፍ ደረጃ ለ39 ጊዜ በሀገራችን ለ31ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን በድሬደዋ አስተዳደርም ከጥቅምት 8-10/2011 ዓ.ም ዓለም የቱሪዝም ቀን የከተማ ፅዳት ፣በፎቶ ኤግዝቨሽን ፣የተለያዩ የቱሪስት…

        Read More

          አዲስ የተቋቋመው የሰላም ሚኒስቴር የሰላም እሴትን ከመገንባት አኳያ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተጠቆመ

          በተለያዩ ጊዜያት ሀይማኖት ብሔርና ማንነትን ሽፋን በማድረግ የሚከሰቱ ግጭቶች የህዝቦችን ሰላማዊ የኑሮ እንቅስቃሴ በማወክ ለተለያዩ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ሲዳርጉ ይስተዋላሉ፡፡ ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያለውን ግጭት ለምን ተፈጠረ ብሎ መጠየቅ ባይቻልም በዘለቄታነት ችግርን ለመፍታት ግን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰላም ሚኒስቴር መቋቋሙ አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬድ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ መጋቢ ይታገሱ ኃ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የክልል ጉዳይ…

          Read More

            የ2011 ዓ.ም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 15-18 እንደሚሆን ተገለጸ፡፡

            ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲቀበል ከቤተሰብ የተረከበውን አደራ በሙሉ ኃላፊነት ለመወጣት ከአስተዳደሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን እንደሚሰራ ዶ/ር ያሬድ ማሞ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስታውቀዋል፡፡          የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ኡጋዞች፣ አባገዳዎች እንዲሁም የተለያዩ የባለድርሻ አካላት በታደሙበት የውይይት መድረክ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ ከሲቲ ዞን አስተዳደርና ከመርመርሳ ጉዳዩይመለከተናል ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ስለ አካባቢው…

            Read More

              የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

              በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያቀረቡትን 20 የካቢኔ አባላት ሹመት 50 በመቶዎቹ ሴቶች መደረጉ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ እንዲኖራቸው እየተደረገ ላለው ጥረት መሰረት የሚጥል ብለዋል፡፡…

              Read More

                በድሬ ጉዳይ ላይ ጠያቂ እና ሞጋቾች ልንሆን ይገባል

                በመንግስት እና በህዝብ መካከል ያለው የሠመረ መስተጋብር እንዲቀጥል ሁለቱም በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ የሚጠይቁ፣ የሚወያዩ እንዲሁም መፍትሄን በጋራ የሚያፈላልጉ መሆን አለባቸው፡፡ በተለይ ህዝብ የሉዓላዊ ስልጣን ሁሉ ባለቤት በመሆኑ መንግስትን የመከታተል፣ የመደገፍ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ደግሞ በአግባቡ የመጠየቅ መብትም ባለቤት ነው፡፡ ልማታዊ እና ዴሞክራሲያዊ የሆነ መንግስታዊ ሥርዓት ህዝቡ በሁሉም ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በንቃት የሚሳተፍ ብሎም ጠያቂ…

                Read More

                  ነፃነት ሰንደቅ ዓላማ ነፃነት

                  ሰንደቅ ዓላማ  የአንድ ሀገርና ህዝብ የነፃናትና የሎዓላዊነት ዓርማ፡፡ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ ሰንደቅ ዓላማው የወከለው ሀገርና ህዝብ ነፃና ሉዓላዊ መሆናቸውን የሚያሳይ አስገራሚና የተለየ ስሜት የሚፈጥር ክስተት ነው፡፡ ለዚህም ነው በዓለም መድረኮች አትሌቶቻችን አሸንፈው ሰንደቅ ዓላማችን ከፍ ብሎ ሲውለበለብ እንባቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የሚያነቡት፡፡ በእነሱ ምክኒያት  በዓለም አደባባይ ሰንደቅ ዓላማው    ከፍ ብሎ መውለብለቡ የፈጠረባቸው ልዩ ስሜት…

                  Read More

                    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ ውይይት ተጠናቀቀ

                    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ የጥናት ውጤት ግብዓት ማሰባሰቢያ ውይይት መድረክ በተቋሙ የአስተዳደር ሰራተኞች እና በመምህራን ሰፊ ውይይት ተደርጎበት ተጠናቀቀ፡፡              ከመስከረም 28-30/2011 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው የፍኖተ-ካርታ ውይይት የትምህርት ጥራትና ፍታዊ የትምህርት አሰጣጥ እንዲሁም የነበረው የትምህርት አሰጣጥ ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎል ፡፡ በዩኒቨርሲቲው የማነጅመንት ክፍል መምህር…

                    Read More

                      በመብራት እና በይዞታ ይገባኛል ጥያቂ ምክንያት የንፁህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት አለመጠናቀቁ ተገለፀ፡፡

                      በአለም ባንክ ድጋፍና በአስተዳደሩ ወጪ ከ5 ዓመት በፊት ስራው የተጀመረው የንፁ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት በመስከረም ወር ወደ ስራ ይገባል ቢባልብ በመብራትና በይዞታ ይገባኛል ችግር ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ስራው መራዘሙ ተገለፀ፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባና ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ ፕሮጀክቱን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡  ከአለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ እና በአስተዳደሩ ወጪ ሰባት መቶ ሚሊየን ብር በጀት የተያዘለት ይህ ፕሮጀክት የንፁህ መጠጥ ውሀ…

                      Read More