አዲስ የተቋቋመው የሰላም ሚኒስቴር የሰላም እሴትን ከመገንባት አኳያ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተጠቆመ

    በተለያዩ ጊዜያት ሀይማኖት ብሔርና ማንነትን ሽፋን በማድረግ የሚከሰቱ ግጭቶች የህዝቦችን ሰላማዊ የኑሮ እንቅስቃሴ በማወክ ለተለያዩ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ሲዳርጉ ይስተዋላሉ፡፡ ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያለውን ግጭት ለምን ተፈጠረ ብሎ መጠየቅ ባይቻልም በዘለቄታነት ችግርን ለመፍታት ግን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰላም ሚኒስቴር መቋቋሙ አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬድ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ መጋቢ ይታገሱ ኃ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የክልል ጉዳይ…

    Read More

      የ2011 ዓ.ም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 15-18 እንደሚሆን ተገለጸ፡፡

      ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲቀበል ከቤተሰብ የተረከበውን አደራ በሙሉ ኃላፊነት ለመወጣት ከአስተዳደሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን እንደሚሰራ ዶ/ር ያሬድ ማሞ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስታውቀዋል፡፡          የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ኡጋዞች፣ አባገዳዎች እንዲሁም የተለያዩ የባለድርሻ አካላት በታደሙበት የውይይት መድረክ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ ከሲቲ ዞን አስተዳደርና ከመርመርሳ ጉዳዩይመለከተናል ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ስለ አካባቢው…

      Read More

        የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያቀረቡትን 20 የካቢኔ አባላት ሹመት 50 በመቶዎቹ ሴቶች መደረጉ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ እንዲኖራቸው እየተደረገ ላለው ጥረት መሰረት የሚጥል ብለዋል፡፡…

        Read More