ለውጡን የማስቀጠል እና ያለማስቀጠል ጉዳይ
በዚህ ትውልድ ፊት የተደቀነው የቤት ሥራ በእጅጉ ከባድ እና መስዋዕትነት የሚያስከፍል ቢሆንም የቤት ሥራውን የመወጣትና ያለመወጣት ጉዳይ ግን የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ በሀገር ደረጃ የተጀመረው በፍቅርና በይቅርታ የመደመር ጉዞ ለውጥ ገና ከጅምሩ እንቅፋቶች እና ተግዳሮቶች የበዙበት ቢሆንም ከሀገር ውስጥ እስከ ዲያስፖራ ከዛም አልፎ ጎረቤት ሀገሮችን ሳይቀር በርካቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ ችሏል፡፡ የለውጥ ጉዞውን አሁን የጀመርነው ከበርካታ…


