መብቶቻችንን በህጋዊ እና ህጋዊ መንገድ ብቻ ልንጠቀም ይገባል

    ሥርዓቶች ቢፈራረቁም አፈናውና ጭቆናው ባንገፈገፈው የብሄረሰቦች ስብስብ የተራዘመና ብዙ መስዋዕትነት በጠየቀ መራራ ትግል ዕውን የሆነው ሕገ-መንግስታችን በርካታ መብቶችን አጎናጽፎናል፡፡ እነዚህ መብቶቻችን በማያሻማ መልኩ በሁለት መሠረታዊ የመብት ዓይነቶች በግልጽ ተቀምጠዋል፡፡ እነዚህ የመብቶቻችን ዓይነቶች ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሰብዓዊ መብቶቻችን ሰው ሆነን በመፈጠራችን ብቻ የምንጎናጸፋቸውና በማንም ፍቃደኝነት የማይሰጡን እንዲሁም የማይወሰዱብን መብቶቻችን እንደሆኑ ህገ-መንግስታችን ያሰረዳል፡፡ ይህን…

    Read More