ሴቶች የማህበረሰብ ድርሻቸውን በሚገባ ሊወጡ ይገባል

    ሴቶች በማህበረሰቡ መሀል ያላቸው የመምራት ኃላፊነት ድርሻ ድርብ እና ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ኃላፊነት የሚጀምረው የሀገር እና የህዝብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ ቤተሰብን መምራት ምን ያህል አንደሚከብድ የሚታወቀው በሆነ አጋጣሚ የቤተሰብ አስተዳዳሪ የሆኑት ሴቶች ከቤተሰብ ተለይተው ሲቆዩ ነው፡፡ ለዚህ ዋና እማኝ የሚሆኑት ሁኔታው ያጋጠማቸው አባወራዎች ናቸው፡፡ የሴቶች የመምራትና የኃላፊነት ድርሻ በቤተሰብ ውስጥ ብቻ የተወሰነ አይደለም፡፡…

    Read More