Tourist sites should be rehabilitated to mobilize more revenue from the sector

    ‘’World Tourism day’’ celebrated by different events in Dire-Dawa administration. Dire-Dawa Trade, Industry and Investment Bureau; Office of culture and tourism, organized the event under title “Digital transformation for tourism development.” World tourism day globally enjoyed for 39th round and nationally for 31thyear. The Dire-Dawa celebration program decorated with many activities such as sanitation, photo exhibition,…

    Read More

      በድሬደዋ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከሠተው ግጭት የብሄር ግጭት እንዳልሆነ ተገለፀ

      የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ከህዳር 8/2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተወሰኑ አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል፡፡ በኃላፊ ገለፃ በተፈጠረው ግጭትም በመጋላ ጨብጡ በተባለ አካባቢ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ፣ አራት መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል በተመሳሳይም በመልካ ጀብዱ ከቀጠና አንድ እስከ…

      Read More

        በድሬደዋ አስተዳደር በትላንትናው ዕለትም በተወሰኑ ቀበሌዎች ግጭት እንደነበር ተገለፀ

        ባለፉት ቀናት በድሬደዋ የተከሠተው ግጭትበ12/2011ዓ.ም ዕለትም በቀበሌ 06፣07፣08፣09 ከምሽት 1 ሠዓት እስከ ምሽቱ 5 ድረስ የቆየ መንገድ መዝጋት ውከት እንደነበር የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ገልፀዋል፡፡ ከምሽቱ አንድ ሠአት በተጀመረው ግጭትም የአንድ ሰው ህይወት ማለፍንና አንድ ሰው ከባድ አደጋ ደርሶበት በድል ጮራ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ ኃላፊው ገልፀዋል፡፡ በለገሀሬ አንድ ቤት…

        Read More