በከተማ አስተዳደሩ በቀጣይ ሰላምን ለማስቀጠል በሚቻሉበት ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡

    ባለፉት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ የተወሰኑ ቤቶች ላይም የቃጠሎ አደጋ ከመድረሱም በላይ ለሰው ህይወት አልፋል፡፡በከተማው ተከስቶ የነበረው ግጭት በፀጥታ ሀይሎችናበነዋሪ ህብረተሰብ ያለሰለሰ ርብርብአሁን ላይየተረጋጋ ሰላም ማስፈን ተችሏል፡፡ በከተማ አስተዳደሩም ተከስቶ በነበሩት ግጭቶችና አለመረጋጋትን አስመልክቶ በቀጣይ ሰላምን ለማስፈን ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን በዚህም ውይይት ላይ…

    Read More

      ሰሞኑን በድሬዳዋ የተከሰተው ግጭት ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ ተገለፀ

      በድሬዳዋ አስተዳደር በአንዳንድ አካባቢዎች የነበሩ ግጭቶች ከትላንትና ማታ ጀምሮ ሰላም መሆኑ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ገለፁ:: ኃላፊው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩ በአንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠሩትን ግጭቶችና ሁከቶች በፀጥታ ሀይሎች የተቀናጀና የጣምራ ስራ ሰላማዊ ሁኔታ መፈጠሩን ገልፀዋል፡፡ በቀጣይ የድሬዳዋ ሰላም ለማስጠበቅ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ከህብረተሰቡ ጋር ስለ ሰላምና ሀገራዊ ግንባታ ዙሪያ ለመወያየት አቅጣጫ…

      Read More

        በድሬዳዋ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱትን ግጭቶች ለመፍታት በተለያዩ ደረጃ የሚገኙ አካላትን ማወያየት በአስተዳደሩ እየተካሄደ ነው

        በዛሬው እለትም በመንግስት ተቋማት የሚገኙ የስድቱ ፓርቲዎች አባላት የአስተዳደሩ ከንቲባ ኢብራሂም ኡስማን ፣የኢ.ህ.አ.ድ.ግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽመልስ ከበደ ና ሶ.ዴ.ፓ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልሰላም አህመድ እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም በአስተዳደሩ በተወሰኑ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች የብሄር ግጭት በማስመሰል የራሳቸውን ጥቅምና ፍላጎት ለማሳካት የሚሯሯጡ ግለሰቦችና አመራሮች የሚያደርጉት መሆኑ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ይህንን ከስር…

        Read More

          የሴቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ተሳትፎ ተጠቃሚት ከፍ ለማድረግ ሴቶችን የማብቃት ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድሬደዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ አሰታወቀ፡፡

          የሴቶች ሊግ አራተኛ መደበኛ ጉባኤውን ህዳር 21 እና 22 እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ ሊጉ የሚያካሂደውን ጉባኤ አስመልክቶ የድሬደዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ሊቀመንበር ወ/ሮ አይናለም ተዘራ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ሴቶች ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ከማድረግ አንፃር የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በገጠር በተለይ ሴቶች ካሉበት ማህበራዊ ጫና ተላቀው በኢኮኖሚ እራሳቸውን እንዲችሉ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች ተከናውነዋል፡፡ ከሰላምና ፀጥታ መደፍረስ ጋር…

          Read More

            ‹‹ሴቶች በሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ያላቸውን ሚና ከወትሮው በበለጠ እንዲያጎለብቱ ››ጥሪ ቀረበ፡፡

            በአስተዳደሩ የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስና የጀግኒት የማህበረሰብ ንቅናቄ ፕሮግራም “ጀግኒት አለመች፣አቀደች ፣አሳካች” በሚል መሪ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከተለያዩ ዘርፍ ከተወጣጡ ሴት የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር “ሴቶች ዘረኝነትን በመጠየፍ ለሰላማች ግንባር ቀደም ሚናችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል የሴቶች ጀግኒት ፕሮግራም ማስጀመሪያ ፕሮግራም   የተጀመረ ሲሆን በሀገራችን ለ 13ኛ ጊዜ የሚከበረውን…

            Read More

              በሰላምና ፀጥታ መደፍረስ ዋንኛ ተጠቂዎች ሴቶች በመሆናቸው በመላከል ረገድም ቀዳሚ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ፡፡

              የድሬዳዋ ኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ “አንድነትና ብልፅግና ለሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል ህዳር 21 እና 22 ተካሂዷል፡፡ ሊጉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብደላ አህመድ እንደተናገሩት የኢህአዴግ እንቅስቃሴ ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለአስተዳደሩ ሆነ ለመላው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ህዝቦች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና…

              Read More