የከተሞች ፎረም ህዝባዊ ንቅናቄን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ተናገሩ

    የከተሞች ፎረም በከተሞች ህዝቦች ንቅናቄን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ 8ኛው የከተሞች ፎረም በጅግጅጋ ከተማ የመክፈቻ ስነ-ስርአቱ ላይ ተናግረዋል፡፡ ፎረሙን በንግግር የከፈቱት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እለቱ በከተሞች ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄን ለመፍጠር የሚያስችል መድረክ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፕሬዝዳንቷ በንግግራቸው በከተሞች ሁሉን አቀፍ ልማት ማስመዝገብ የሚቻለው ጠንካራ አጋርነት ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ሲኖር መሆኑንም አንስተዋል፡፡ እለቱም በከተሞች የልማት ስራ…

    Read More