ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው ተግባራት መካከል አንዱ ከረጂ ድርጅች በሚያገኙት ገንዘብ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን መገንባት ነው፡፡ በ20 ሚሊዮን ብር የሚገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ የግንባታው ወጪ በኤ.ፌ.ድሪ ቀዳማዊት ጽህፈት ቤት እንደሚሸፈን ተናግረዋል ፡፡ ቀዳማዊት…


