የህዳሴ ግድብ ግንባታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚያደርጉትን አስተዋጽዎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ

    የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 8ተኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በአገራችን እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱና ዋንኛው ሲሆን ይህም ፕሮጀክት በመንግስትና በመላው የሀገራችን ህዝቦች በጋራ እየተገነባ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 8ተኛ አመት በዓል አከባበር “ታላቁ ህዳሴ ግድባችን የአንድነታችን ህብረ-ዜማ የለውጣችን የድል አርማ” በሚል…

    Read More

      በአስተዳደሩ ኢኮኖሚያዊ አቅማቸው አነስተኛ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማገዝ ተግባር ላይ ባለሀብቱ ሊሳተፍ ይገባል ተባለ

      ለረጅም አመታት በኖሩበት ድሬዳዋ ላይ ከውትድርና እስከ መንግስት ተቋማት ስራ ያገለገሉት አቶ ፀጋዬ ገለቱ ዛሬን እድሜ ቢጫናቸው ኢኮኖሚያዊ አቅማቸው አናሳ ሆኖ ቢፈትናቸው ከዳዊት አረጋውያን መጦሪያ ማእከል ተጠግተው በመደገፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ እርሳቸው እንደሚሉት ለረጅም አመታት ሲያሰቃያቸው የነበረውን የጥርስ ህመም ለመታከም አቅሙ ቢሳናቸውም ዛሬ ግን ወገኔ ባሉት የጥርስ ሀኪም ዶ/ር አድማሱ እሳቸውና ጓደኞቻቸው የነፃ ህክምና እድል ተመቻችቶላቸዋል፡፡…

      Read More

        በመንግስት ንብረት አያያዝና አወጋገድ ላይ ብክነት ይስተዋላል ተባለ

        በድሬዳዋ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ስር ከሚገኙ ተቋማት መካከል የፅዳትና ውበት ኤጀንሲና የመንገዶች ባለስልጣን  በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እንዲሁም ከአስተዳደሩ ቋሚ ኮሚቴዎችና የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ከተውጣጡ አካላት ጋር በንብረት አወጋገድ እና አያያዝ ዙሪያ በተቋማት ላይ ድንገተኛ ምልከታ አካሂዷል፡፡        በምልከታውም የከተማውን ፅዳትና ውበት የመጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበትን የፅዳትና ውበት ኤጀንሲ ምቹ ባልሆነ በቆሻሻ ክምር በተጣበበ…

        Read More

          በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘው የመሬት ወረራን ለመከላከል የአስተዳደሩ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በትኩረት በመስራት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ

          በድሬዳዋ አስተዳደር በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘው የመሬት ወረራን ብሎም በመካነ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተ-ክርስቲያን ላይ ተፈፀመ ስለተባለው የመሬት ወረራ ጋር ተያይዞ ያስረዱት የአስተዳደሩ መሬት ልማትና ማኔጅመነት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ደራራ ሁቃ የመሬት ወረራው በአስተዳደሩ በስፋት እንደሚስተዋልና ይህንንም ተከትሎ በቤተ-ክርስቲያኑ ላይም የመሬት ወረራው እንደተፈፀመና በቤተ-ክርስቲያኑ ዙሪያ ሰፍረው ለሚገኙ ግለሰቦች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምትክ ቦታ በመስጠት ዳግም…

          Read More