የአካባቢን ንጽህና በመጠበቅ ወረርሽኝ እንድንከላከል ጥሪ ቀረበ  በቺኩን ጉንያ የተጠቁ ሠዎች ቁጥር ወደ 7ሺ 258 አሻቅቧል፡፡

    ባሳለፍነው ሳምንት ነሐሴ 15 2011 ዓ/ም ድረስ ብቻ በቺኩን ጉንያ ቫይረስ ተይዘው ወደ ሆስፒታል የመጡ ሰዎች ቁጥር 7 ሺ 258 መድረሱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ፉአድ ከድር አስታወቁ፡፡ ህብረተሰቡ የአካባቢውን ንፅህና በመጠበቅ ወረርሽኝን እንዲከላከል ጥሪ ቀርቧል፡፡      የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ወረርሽኝ ለመከላከል የህዝቡ ርብርብ…

    Read More

      “መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባለመቻሉ ችግሩ ተባብሷል” ዶ/ር ደራራ ሁቃ

      1 መቶ 3 ሄክታር መሬት ወደ መሬት ባንክ ገብቷል፡፡ 1 መቶ 20 ሺ ካሬ ቦታ ለመምህራን ተዘጋጅቷል፡፡      በተለያዩ የአስተዳደሩ አካባቢዎች ህገ ወጥ የመሬት ወረራዎች ለመበራከታቸው ምክንያት ከሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮች አንዱ መንግስት የህግ የበላይነትን በአግባቡ ማስከበር ባለመቻሉ እንደሆነ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ደራራ ሁቃ ገለፁ፡፡ ኃላፊው ይህንን የተናገሩት ባሳለፍነው አመት…

      Read More

        ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪፈራል ሆስፒታሉን ሙሉ ለሙሉ ተረከበ

        ሆስፒታሉ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ በተደረገላቸው አካላት ተጎብኝቷል::      በግንባታው መዘግየት በርካታ አመታትን ያስቆጠረው የድሬዳዋ ሪፈራል ሆስፒታል የአስተዳደሩ ካቢኔ በጥር 15 ቀን 2010 ዓ/ም ተወያይቶ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ሙሉ ለሙሉ አሁን ባለበት ሁኔታ ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተላልፎ ተሰጥቷል፡፡      ባሳለፍነው ሳምንት በከንቲባ ፅ/ቤት በተደረገው የሪፈራል ሆስፒታሉ ርክክብ የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ስነ ስርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል…

        Read More