ከኋላ ታሪካችን ዛሬን አንጻፍ

    ታሪክ በታሪክነቱ የራሱ ሁለት ዋና ዋና  ገጽታዎች አሉት፡፡ በእኛም ሆነ በሌሎች እይታና ባመጡት ውጤት ሲገመገሙ  ጥቁር ጠባሳ ጥለው ያለፉ እንዲሁም ለማስታወስ እንኳን የሚከብዱ ታሪኮችን በመጥፎ ገጸታቸው የምናውቃቸው ናቸው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ታሪኮችን መለስ ብሎ ለአፍታ ማስታወሱ ስህተትን መድግም ለማይፈልግ አስተዋይ ሰው ትልቅ ፋይዳ አላቸው፡፡ ታሪኮቹ እንዳይደገሙ ለራሱም ግንዛቤ በመውሰድ ለሌላወም በማስገንዘብ በሀገርና በወገን ላይ ሊደርስ የሚችለውን…

    Read More

      የተሳሳቱ መረጃዎች ስርጭት ለድሬደዋ ሰላም ማጣት መንስኤ እንደነበር ተገለጸ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡

      ባሳለፍነው ሳምንት 2ኛ የስራ ዘመን 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደው የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአስተዳደሩ ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ በጉባኤው ላይ የወቅቱን ጸጥታ ጉዳይ ሪፖርት ያቀረቡት የፍትህ ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የሆኑት የተከበሩ አቶ ሙሳ ጠሃ ናቸው፡፡ የምክር ቤቱ ህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴም ግብረ መልስ አቅርቧል፡፡ ምክር ቤቱ በሁለት ቀናት ውሎው…

      Read More

        ባለፉት 3 ወራት ብቻ ከ284 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል

        የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት ለመሰብሰብ ካቀደው 345 ሚሊየን 270 ሺህ ብር በላይ ገቢ ከ284 ሚሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ የእቅዱን 82 በመቶ ማሳካቱን አስታውቋል፡፡   የባለስልጣኑ ዳይሬክተር አቶ ካሊድ መሀመድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ገቢው ካምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ24 በመቶ ብልጫ እንዳለው ነው የተናገሩት፡፡ ለእቅዱ መሳካት በበጀት አመቱ መግቢያ…

        Read More

          ወጣቶች የድሬዳዋን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

          የድሬዳዋ አስተዳደር ኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ከሁሉም የከተማ ቀበሌዎች የወጣት ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ወጣቶች ጋር በከተማዋ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እና የቀጣይ  መፍትሔዎቻቸው ላይ ውይይት አድርጓል፡፡   በውይይቱም ግጭትን መቆጣጠር እና ስለድሬዳዋ እሴቶች የሚዳስስ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በቀረበው ሰነድ ላይ ወጣቶች ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡ የአብሮነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ከተማ የሆነችው ድሬዳዋ ወደ ቀድሞው…

          Read More

            አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን የህግ የበላይነት የማስከበር እርምጃው አጠናክሮ ቀጥሏል።

            ሰሞኑን በተፈጠረው ረብሻና ሁከት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 110 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ላለፉት ሶስት ቀናት በድሬዳዋ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 110 ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሳው ተቃውሞ መልኩን ቀይሮ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። በተከሰተው ረብሻና ብጥብጥ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፤ በርካቶች…

            Read More

              ‹‹አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን እናረጋግጣለን›› ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

              የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ አጥፊዎችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን በከተማ አስተማማኝ ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን ህዝባዊ ውይይቶች ማድረግና ህዝባዊ አደረጃጀቶችን የመፍጠር ሥራ እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡ ህዝቡን በጥልቀትና በስፋት አወያይቶ የመፍትሄው አካል ማድረግ ያለውን ጠቀሜታ ሲገልፁ ለአንድ ወር ሁከትና ብጥብጥ በነበረባቸው 05 እና 06 ቀበሌዎች ላለፉት ሶስት ቀናት…

              Read More